https://amh.sputniknews.africa
ኢትዮጵያ እና ሩሲያ የብሪክስ መድረክን ኢኮኖሚያዊ ትብብራቸውን ይበልጥ ለማሳደግ ሊጠቀሙበት ይገባል - የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን
ኢትዮጵያ እና ሩሲያ የብሪክስ መድረክን ኢኮኖሚያዊ ትብብራቸውን ይበልጥ ለማሳደግ ሊጠቀሙበት ይገባል - የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን
Sputnik አፍሪካ
ኢትዮጵያ እና ሩሲያ የብሪክስ መድረክን ኢኮኖሚያዊ ትብብራቸውን ይበልጥ ለማሳደግ ሊጠቀሙበት ይገባል - የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር ቆይታ ያደረጉት የኮርፖሬሽኑ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ፍሰሃ ይታገሱ (ዶ/ር) የብሪክስን ግዙፍ... 16.01.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-01-16T20:02+0300
2026-01-16T20:02+0300
2026-01-16T20:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/01/10/2915653_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_b001c082ce38335cdaf156334badd552.jpg
ኢትዮጵያ እና ሩሲያ የብሪክስ መድረክን ኢኮኖሚያዊ ትብብራቸውን ይበልጥ ለማሳደግ ሊጠቀሙበት ይገባል - የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር ቆይታ ያደረጉት የኮርፖሬሽኑ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ፍሰሃ ይታገሱ (ዶ/ር) የብሪክስን ግዙፍ የንግድ እና ኢንቨስትመንት አቅም አጽንኦት ሰጥተው አንስተዋል፡፡ "ግማሽ የሚሆነው የዓለም ሕዝብ የሚኖረው በእነዚህ ሀገራት ውስጥ ነው። ጥምረቱ ግዙፍ የኢኮኖሚ አቅም ያላቸው ሀገራትንም በአባልነት አቅፏል፡፡ ይህ የባለ ብዙ ወገን ግንኙነት ለኢትዮጵያ እና ሌሎች የጥምረቱ አባላት በጣም ጠቃሚ መድረክ ነው'' ብለዋል፡፡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ኢትዮጵያ እና ሩሲያ የብሪክስ መድረክን ኢኮኖሚያዊ ትብብራቸውን ይበልጥ ለማሳደግ ሊጠቀሙበት ይገባል - የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን
Sputnik አፍሪካ
ኢትዮጵያ እና ሩሲያ የብሪክስ መድረክን ኢኮኖሚያዊ ትብብራቸውን ይበልጥ ለማሳደግ ሊጠቀሙበት ይገባል - የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን
2026-01-16T20:02+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/01/10/2915653_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_db39485a765e2e2f920c82ed729f843b.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ኢትዮጵያ እና ሩሲያ የብሪክስ መድረክን ኢኮኖሚያዊ ትብብራቸውን ይበልጥ ለማሳደግ ሊጠቀሙበት ይገባል - የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን
20:02 16.01.2026 (የተሻሻለ: 20:04 16.01.2026) ኢትዮጵያ እና ሩሲያ የብሪክስ መድረክን ኢኮኖሚያዊ ትብብራቸውን ይበልጥ ለማሳደግ ሊጠቀሙበት ይገባል - የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን
ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር ቆይታ ያደረጉት የኮርፖሬሽኑ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ፍሰሃ ይታገሱ (ዶ/ር) የብሪክስን ግዙፍ የንግድ እና ኢንቨስትመንት አቅም አጽንኦት ሰጥተው አንስተዋል፡፡
"ግማሽ የሚሆነው የዓለም ሕዝብ የሚኖረው በእነዚህ ሀገራት ውስጥ ነው። ጥምረቱ ግዙፍ የኢኮኖሚ አቅም ያላቸው ሀገራትንም በአባልነት አቅፏል፡፡ ይህ የባለ ብዙ ወገን ግንኙነት ለኢትዮጵያ እና ሌሎች የጥምረቱ አባላት በጣም ጠቃሚ መድረክ ነው'' ብለዋል፡፡
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X