https://amh.sputniknews.africa/20260116/2915582.html
አስደንጋጭ ምሥል፦ በኢራን ተቃውሞ ወቅት የተፈጸሙ የጥፋት ድርጊቶችን የሚያሳዩ የደህንነት ካሜራ ምሥሎች ይፋ ሆኑ
አስደንጋጭ ምሥል፦ በኢራን ተቃውሞ ወቅት የተፈጸሙ የጥፋት ድርጊቶችን የሚያሳዩ የደህንነት ካሜራ ምሥሎች ይፋ ሆኑ
Sputnik አፍሪካ
አስደንጋጭ ምሥል፦ በኢራን ተቃውሞ ወቅት የተፈጸሙ የጥፋት ድርጊቶችን የሚያሳዩ የደህንነት ካሜራ ምሥሎች ይፋ ሆኑ በቅርቡ በኢራን በተቀሰቀሰው ተቃውሞ ወቅት የተለያዩ የኃይል እና የጥፋት ድርጊቶች መፈጸማቸውን ስፑትኒክ ከከተማ መቆጣጠሪያ የደህንነት... 16.01.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-01-16T19:52+0300
2026-01-16T19:52+0300
2026-01-16T19:54+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/01/10/2915428_7:0:633:352_1920x0_80_0_0_dbcdf76d0730e778108d90ca27367865.jpg
አስደንጋጭ ምሥል፦ በኢራን ተቃውሞ ወቅት የተፈጸሙ የጥፋት ድርጊቶችን የሚያሳዩ የደህንነት ካሜራ ምሥሎች ይፋ ሆኑ በቅርቡ በኢራን በተቀሰቀሰው ተቃውሞ ወቅት የተለያዩ የኃይል እና የጥፋት ድርጊቶች መፈጸማቸውን ስፑትኒክ ከከተማ መቆጣጠሪያ የደህንነት ካሜራዎች ያገኛቸው ምስሎች ያሳያሉ።ይፋ የሆኑት ቪዲዮዎች በሕግ አስከባሪ አካላት ላይ የተፈጸሙ ጥቃቶችን፣ በሐይማኖታዊ ስፍራዎች ላይ የደረሰ የቃጠሎ አደጋን እንዲሁም እንደ ባንኮች እና የትራንስፖርት ተቋማት ባሉ የሕዝብ መሠረተ ልማቶች ላይ የደረሱ ጉዳቶችን ያሳያሉ። ከዚህ ቀደም ለሀገሪቱ አለመረጋጋት አሜሪካን እና እስራኤልን ተጠያቂ ያደረጉት የኢራን ባለሥልጣናት፤ እነዚህን የተቀረጹ ምሥሎች የአለመረጋጋቱ ማረጋገጫ ሰነድ አድርገው አደራጅተዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
አስደንጋጭ ምሥል፦ በኢራን ተቃውሞ ወቅት የተፈጸሙ የጥፋት ድርጊቶችን የሚያሳዩ የደህንነት ካሜራ ምሥሎች ይፋ ሆኑ
Sputnik አፍሪካ
አስደንጋጭ ምሥል፦ በኢራን ተቃውሞ ወቅት የተፈጸሙ የጥፋት ድርጊቶችን የሚያሳዩ የደህንነት ካሜራ ምሥሎች ይፋ ሆኑ
2026-01-16T19:52+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/01/10/2915428_86:0:555:352_1920x0_80_0_0_7a46d9c25e835098a7d004997977566e.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
አስደንጋጭ ምሥል፦ በኢራን ተቃውሞ ወቅት የተፈጸሙ የጥፋት ድርጊቶችን የሚያሳዩ የደህንነት ካሜራ ምሥሎች ይፋ ሆኑ
19:52 16.01.2026 (የተሻሻለ: 19:54 16.01.2026) አስደንጋጭ ምሥል፦ በኢራን ተቃውሞ ወቅት የተፈጸሙ የጥፋት ድርጊቶችን የሚያሳዩ የደህንነት ካሜራ ምሥሎች ይፋ ሆኑ
በቅርቡ በኢራን በተቀሰቀሰው ተቃውሞ ወቅት የተለያዩ የኃይል እና የጥፋት ድርጊቶች መፈጸማቸውን ስፑትኒክ ከከተማ መቆጣጠሪያ የደህንነት ካሜራዎች ያገኛቸው ምስሎች ያሳያሉ።
ይፋ የሆኑት ቪዲዮዎች በሕግ አስከባሪ አካላት ላይ የተፈጸሙ ጥቃቶችን፣ በሐይማኖታዊ ስፍራዎች ላይ የደረሰ የቃጠሎ አደጋን እንዲሁም እንደ ባንኮች እና የትራንስፖርት ተቋማት ባሉ የሕዝብ መሠረተ ልማቶች ላይ የደረሱ ጉዳቶችን ያሳያሉ።
ከዚህ ቀደም ለሀገሪቱ አለመረጋጋት አሜሪካን እና እስራኤልን ተጠያቂ ያደረጉት የኢራን ባለሥልጣናት፤ እነዚህን የተቀረጹ ምሥሎች የአለመረጋጋቱ ማረጋገጫ ሰነድ አድርገው አደራጅተዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X