https://amh.sputniknews.africa
ከ400 በላይ የነዳጅ ማጓጓዣ ታንከሮች ባማኮ መድረሳቸውን የማሊ ባለሥልጣናት አስታወቁ
ከ400 በላይ የነዳጅ ማጓጓዣ ታንከሮች ባማኮ መድረሳቸውን የማሊ ባለሥልጣናት አስታወቁ
Sputnik አፍሪካ
ከ400 በላይ የነዳጅ ማጓጓዣ ታንከሮች ባማኮ መድረሳቸውን የማሊ ባለሥልጣናት አስታወቁ እንደ ንግድ እና ውድድር ዋና ዳይሬክቶሬት ገለጻ ከሆነ፤ የነዳጅ ኮንቮዩ በጉምሩክ እና በንግድ ቴክኒክ አገልግሎቶች አቀባበል ተደርጎለት ወደ ማከፋፈያ ጣቢያዎች... 16.01.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-01-16T19:53+0300
2026-01-16T19:53+0300
2026-01-16T20:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/01/10/2915877_0:438:718:842_1920x0_80_0_0_7e47da09ef19ce1640b83e8e39b06121.jpg
ከ400 በላይ የነዳጅ ማጓጓዣ ታንከሮች ባማኮ መድረሳቸውን የማሊ ባለሥልጣናት አስታወቁ እንደ ንግድ እና ውድድር ዋና ዳይሬክቶሬት ገለጻ ከሆነ፤ የነዳጅ ኮንቮዩ በጉምሩክ እና በንግድ ቴክኒክ አገልግሎቶች አቀባበል ተደርጎለት ወደ ማከፋፈያ ጣቢያዎች እንዲተላለፍ ተደርጓል።ይህ የነዳጅ መጠን የሕዝቡን ፍላጎት በበቂ ሁኔታ የሚሸፍን በመሆኑ አቅርቦትን ለማረጋጋት ከፍተኛ አስተዋጽኦ ይኖረዋል ሲል የንግድ እና ውድድር ዋና ዳይሬክቶሬቱ ገልጿል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ከ400 በላይ የነዳጅ ማጓጓዣ ታንከሮች ባማኮ መድረሳቸውን የማሊ ባለሥልጣናት አስታወቁ
Sputnik አፍሪካ
ከ400 በላይ የነዳጅ ማጓጓዣ ታንከሮች ባማኮ መድረሳቸውን የማሊ ባለሥልጣናት አስታወቁ
2026-01-16T19:53+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/01/10/2915877_0:371:718:910_1920x0_80_0_0_6791ab5cd880cfabcbb73384165088fa.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ከ400 በላይ የነዳጅ ማጓጓዣ ታንከሮች ባማኮ መድረሳቸውን የማሊ ባለሥልጣናት አስታወቁ
19:53 16.01.2026 (የተሻሻለ: 20:04 16.01.2026) ከ400 በላይ የነዳጅ ማጓጓዣ ታንከሮች ባማኮ መድረሳቸውን የማሊ ባለሥልጣናት አስታወቁ
እንደ ንግድ እና ውድድር ዋና ዳይሬክቶሬት ገለጻ ከሆነ፤ የነዳጅ ኮንቮዩ በጉምሩክ እና በንግድ ቴክኒክ አገልግሎቶች አቀባበል ተደርጎለት ወደ ማከፋፈያ ጣቢያዎች እንዲተላለፍ ተደርጓል።
ይህ የነዳጅ መጠን የሕዝቡን ፍላጎት በበቂ ሁኔታ የሚሸፍን በመሆኑ አቅርቦትን ለማረጋጋት ከፍተኛ አስተዋጽኦ ይኖረዋል ሲል የንግድ እና ውድድር ዋና ዳይሬክቶሬቱ ገልጿል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X