https://amh.sputniknews.africa
የኢትዮ-ሩሲያን ታሪካዊ ወዳጅነት ወደ ላቀ የኢኮኖሚ ትብብር ማሳደግ ይገባል - የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን
የኢትዮ-ሩሲያን ታሪካዊ ወዳጅነት ወደ ላቀ የኢኮኖሚ ትብብር ማሳደግ ይገባል - የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን
Sputnik አፍሪካ
የኢትዮ-ሩሲያን ታሪካዊ ወዳጅነት ወደ ላቀ የኢኮኖሚ ትብብር ማሳደግ ይገባል - የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን የሁለቱ ሀገራት ታሪካዊ እና ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት በኢኮኖሚው መስክ በሚገባው ደረጃ እንዳልተንጸባረቀ የኮርፖሬሽኑ ዋና ሥራ አስፈፃሚ... 16.01.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-01-16T18:47+0300
2026-01-16T18:47+0300
2026-01-16T18:54+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/01/10/2913662_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_f37918511902f3c0de9e27dac7a3ea18.jpg
የኢትዮ-ሩሲያን ታሪካዊ ወዳጅነት ወደ ላቀ የኢኮኖሚ ትብብር ማሳደግ ይገባል - የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን የሁለቱ ሀገራት ታሪካዊ እና ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት በኢኮኖሚው መስክ በሚገባው ደረጃ እንዳልተንጸባረቀ የኮርፖሬሽኑ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ፍሰሃ ይታገሱ (ዶ/ር) ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል። ሆኖም ከቅርብ ግዜያት ወዲህ የሁለቱ ሀገራት የንግድ ግንኙነት እየተሻሻለ መምጣቱን ገልጸዋል፡፡ "በፖለቲካ እና በዲፕሎማሲ ረገድ ከሩሲያ ጋር በጣም ጠንካራ ግንኙነት አለን።...በኢትዮጵያ ኢንቨስት የማድረግ ፍላጎት ያላቸው ሩሲያውያን ቁጥር እንዲሁም ወደ ሩሲያ የምንልካቸው ምርቶች እያደጉ ነው" ብለዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
የኢትዮ-ሩሲያን ታሪካዊ ወዳጅነት ወደ ላቀ የኢኮኖሚ ትብብር ማሳደግ ይገባል - የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን
Sputnik አፍሪካ
የኢትዮ-ሩሲያን ታሪካዊ ወዳጅነት ወደ ላቀ የኢኮኖሚ ትብብር ማሳደግ ይገባል - የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን
2026-01-16T18:47+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/01/10/2913662_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_a0cf3daeaa340352b6a1533c20311fa4.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የኢትዮ-ሩሲያን ታሪካዊ ወዳጅነት ወደ ላቀ የኢኮኖሚ ትብብር ማሳደግ ይገባል - የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን
18:47 16.01.2026 (የተሻሻለ: 18:54 16.01.2026) የኢትዮ-ሩሲያን ታሪካዊ ወዳጅነት ወደ ላቀ የኢኮኖሚ ትብብር ማሳደግ ይገባል - የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን
የሁለቱ ሀገራት ታሪካዊ እና ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት በኢኮኖሚው መስክ በሚገባው ደረጃ እንዳልተንጸባረቀ የኮርፖሬሽኑ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ፍሰሃ ይታገሱ (ዶ/ር) ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
ሆኖም ከቅርብ ግዜያት ወዲህ የሁለቱ ሀገራት የንግድ ግንኙነት እየተሻሻለ መምጣቱን ገልጸዋል፡፡
"በፖለቲካ እና በዲፕሎማሲ ረገድ ከሩሲያ ጋር በጣም ጠንካራ ግንኙነት አለን።...በኢትዮጵያ ኢንቨስት የማድረግ ፍላጎት ያላቸው ሩሲያውያን ቁጥር እንዲሁም ወደ ሩሲያ የምንልካቸው ምርቶች እያደጉ ነው" ብለዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X