በደቡብ አፍሪካ የተቃውሞ ሰልፈኞች ‘የአሜሪካ ኢምፔሪያሊዝም በአስቸኳይ እንዲቆም’ እና ማዱሮ እንዲፈቱ በመጠየቅ፤ በጋዛ እና በቬንዙዌላ የዋሽንገተንን ሚና አወገዙ

ሰብስክራይብ

በደቡብ አፍሪካ የተቃውሞ ሰልፈኞች ‘የአሜሪካ ኢምፔሪያሊዝም በአስቸኳይ እንዲቆም’ እና ማዱሮ እንዲፈቱ በመጠየቅ፤ በጋዛ እና በቬንዙዌላ የዋሽንገተንን ሚና አወገዙ

በጆሃንስበርግ በሚገኘው የአሜሪካ ቆንስላ ፊት ለፊት በተካሄደው የተቃውሞ ሰልፍ፤ የበርካታ ፖለቲካ ፓርቲዎች እና የሲቪክ ማኅበራት ተወካዮች መገኘታቸውን የስፑትኒክ አፍሪካ ባልደረባ ዘግቧል።

በተቃውሞ ሰልፉ የተላለፉ ዋና ዋና መልዕክቶች፦

▪ የአሜሪካን “ተስፋፊ ድርጊቶች” በጽኑ አውግዘዋል፣

▪ የቬንዙዌላው ፕሬዚዳንት ኒኮላስ ማዱሮ እና ባለቤታቸው በአስቸኳይ እንዲፈቱ ጥሪ ቀርቧል፤

▪ በኢምፔሪያሊዝም ላይ የተባበረ ግንባር ለመፍጠር ግፊት ተደርጓል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0