https://amh.sputniknews.africa
ሩሲያ እና ኢራን ስልታዊ አጋርነታቸውን በድጋሚ አረጋገጡ
ሩሲያ እና ኢራን ስልታዊ አጋርነታቸውን በድጋሚ አረጋገጡ
Sputnik አፍሪካ
ሩሲያ እና ኢራን ስልታዊ አጋርነታቸውን በድጋሚ አረጋገጡፑቲን እና ፔዜሽኪያን በኢራን እና በአጠቃላይ በቀጣናው ያለውን ውጥረት በፖለቲካዊ እና በዲፕሎማሲያዊ መንገዶች በአስቸኳይ ማርገብ አስፈላጊ እንደሆነ ተስማምተዋል ሲል ክሬምሊን አስታውቋል።ፕሬዚዳንት... 16.01.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-01-16T16:15+0300
2026-01-16T16:15+0300
2026-01-16T16:24+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/01/10/2912166_0:52:800:502_1920x0_80_0_0_89b2c333a52a3797b02cdc2b35b73d2e.jpg
ሩሲያ እና ኢራን ስልታዊ አጋርነታቸውን በድጋሚ አረጋገጡፑቲን እና ፔዜሽኪያን በኢራን እና በአጠቃላይ በቀጣናው ያለውን ውጥረት በፖለቲካዊ እና በዲፕሎማሲያዊ መንገዶች በአስቸኳይ ማርገብ አስፈላጊ እንደሆነ ተስማምተዋል ሲል ክሬምሊን አስታውቋል።ፕሬዚዳንት ፔዜሽኪያን በኢራን ያለውን ሁኔታ ወደ ነበረበት ለመመለስ እና ሀገሪቱን ለማረጋጋት አመራሮች እያደረጉ የሚገኙትን ጥረት ለፑቲን አብራርተዋል። ሁለቱም ወገኖች ቀጣናዊ ተግዳሮቶች በሰፈኑበት በዚህ ወቅት የጋራ አቋም እና ትብብራቸውን ይበልጥ ለማሳደግ ቁርጠኛ እንደሆኑ አረጋግጠዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/01/10/2912166_31:0:770:554_1920x0_80_0_0_8d048e5bf158582466b9d34b838253ec.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ሩሲያ እና ኢራን ስልታዊ አጋርነታቸውን በድጋሚ አረጋገጡ
16:15 16.01.2026 (የተሻሻለ: 16:24 16.01.2026) ሩሲያ እና ኢራን ስልታዊ አጋርነታቸውን በድጋሚ አረጋገጡ
ፑቲን እና ፔዜሽኪያን በኢራን እና በአጠቃላይ በቀጣናው ያለውን ውጥረት በፖለቲካዊ እና በዲፕሎማሲያዊ መንገዶች በአስቸኳይ ማርገብ አስፈላጊ እንደሆነ ተስማምተዋል ሲል ክሬምሊን አስታውቋል።
ፕሬዚዳንት ፔዜሽኪያን በኢራን ያለውን ሁኔታ ወደ ነበረበት ለመመለስ እና ሀገሪቱን ለማረጋጋት አመራሮች እያደረጉ የሚገኙትን ጥረት ለፑቲን አብራርተዋል።
ሁለቱም ወገኖች ቀጣናዊ ተግዳሮቶች በሰፈኑበት በዚህ ወቅት የጋራ አቋም እና ትብብራቸውን ይበልጥ ለማሳደግ ቁርጠኛ እንደሆኑ አረጋግጠዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X