https://amh.sputniknews.africa
አሜሪካ በቬንዙዌላ የፈጸመችውን ጣልቃ ገብነት የሚያወግዝ የተቃውሞ ሰልፍ ጆሃንስበርግ በሚገኘው የአሜሪካ ቆንስላ ፊት ለፊት ተካሄደ
አሜሪካ በቬንዙዌላ የፈጸመችውን ጣልቃ ገብነት የሚያወግዝ የተቃውሞ ሰልፍ ጆሃንስበርግ በሚገኘው የአሜሪካ ቆንስላ ፊት ለፊት ተካሄደ
Sputnik አፍሪካ
አሜሪካ በቬንዙዌላ የፈጸመችውን ጣልቃ ገብነት የሚያወግዝ የተቃውሞ ሰልፍ ጆሃንስበርግ በሚገኘው የአሜሪካ ቆንስላ ፊት ለፊት ተካሄደተቃዋሚ ሰልፈኞቹ ዋሽንግተን እስራኤል በጋዛ ለምታካሂደው ወታደራዊ እርምጃ የምታደርገውን ድጋፍ በመቃወም ድምጻቸውን... 16.01.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-01-16T15:13+0300
2026-01-16T15:13+0300
2026-01-16T15:24+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/01/10/2910564_0:75:800:525_1920x0_80_0_0_2c4e7daba7249eb9ee3e2c208ac54e42.jpg
አሜሪካ በቬንዙዌላ የፈጸመችውን ጣልቃ ገብነት የሚያወግዝ የተቃውሞ ሰልፍ ጆሃንስበርግ በሚገኘው የአሜሪካ ቆንስላ ፊት ለፊት ተካሄደተቃዋሚ ሰልፈኞቹ ዋሽንግተን እስራኤል በጋዛ ለምታካሂደው ወታደራዊ እርምጃ የምታደርገውን ድጋፍ በመቃወም ድምጻቸውን እንዳሰሙም የስፑትኒክ አፍሪካ ዘጋቢ ጠቁሟል።የተቃውሞ መፈክሮች እና ባነሮች እየተሰቀሉ ባለበት ወቅት በርካታ የፖሊስ እና የፀጥታ ኃይሎች መሠማራት እንደጀመሩ ተዘግቧል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/01/10/2910564_0:0:800:600_1920x0_80_0_0_4a6cdeb0f3e69c31d3ce7a1f95e82b02.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
አሜሪካ በቬንዙዌላ የፈጸመችውን ጣልቃ ገብነት የሚያወግዝ የተቃውሞ ሰልፍ ጆሃንስበርግ በሚገኘው የአሜሪካ ቆንስላ ፊት ለፊት ተካሄደ
15:13 16.01.2026 (የተሻሻለ: 15:24 16.01.2026) አሜሪካ በቬንዙዌላ የፈጸመችውን ጣልቃ ገብነት የሚያወግዝ የተቃውሞ ሰልፍ ጆሃንስበርግ በሚገኘው የአሜሪካ ቆንስላ ፊት ለፊት ተካሄደ
ተቃዋሚ ሰልፈኞቹ ዋሽንግተን እስራኤል በጋዛ ለምታካሂደው ወታደራዊ እርምጃ የምታደርገውን ድጋፍ በመቃወም ድምጻቸውን እንዳሰሙም የስፑትኒክ አፍሪካ ዘጋቢ ጠቁሟል።
የተቃውሞ መፈክሮች እና ባነሮች እየተሰቀሉ ባለበት ወቅት በርካታ የፖሊስ እና የፀጥታ ኃይሎች መሠማራት እንደጀመሩ ተዘግቧል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X