የኡጋንዳ መሪ ዮዌሪ ሙሴቬኒ የፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ፉክክሩን በሰፊው እየመሩ መሆኑን የሀገሪቱ ምርጫ ኮሚሽን አስታወቀ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየኡጋንዳ መሪ ዮዌሪ ሙሴቬኒ የፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ፉክክሩን በሰፊው እየመሩ መሆኑን የሀገሪቱ ምርጫ ኮሚሽን አስታወቀ
የኡጋንዳ መሪ ዮዌሪ ሙሴቬኒ የፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ፉክክሩን በሰፊው እየመሩ መሆኑን የሀገሪቱ ምርጫ ኮሚሽን አስታወቀ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 16.01.2026
ሰብስክራይብ

የኡጋንዳ መሪ ዮዌሪ ሙሴቬኒ የፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ፉክክሩን በሰፊው እየመሩ መሆኑን የሀገሪቱ ምርጫ ኮሚሽን አስታወቀ

ፕሬዚዳንቱ እስካሁን ከተቆጠሩት ድምጾች መካከል በግምት 76 በመቶ የሚሆነውን በማግኘት መሪነቱን መያዛቸውን የምርጫ ኮሚሽኑ ባወጣው መግለጫ አስታውቋል።

የፕሬዚዳንቱ ዋነኛ ተፎካካሪ የተቃዋሚ ፓርቲ መሪ እና ድምፃዊው ሮበርት ኪያጉላኒ (ቦቢ ዋይን) እስካሁን 20 በመቶ ድምፅ እንዳገኙ በመግለጫው ተመላክቷል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0