የሩሲያ FAB-500 የአየር ቦምቦች በካርኮቭ ክልል የዩክሬን ኦስኮል ወንዝ መሻገሪያን አወደሙ

ሰብስክራይብ

የሩሲያ FAB-500 የአየር ቦምቦች በካርኮቭ ክልል የዩክሬን ኦስኮል ወንዝ መሻገሪያን አወደሙ

መሻገሪያው በዩክሬን ጦር ክፍሎች የጦር መሣሪያዎችን፣ ወታደሮችን እና ወታደራዊ ቁሳቁሶችን ለማጓጓዝ በከፍተኛ ሁኔታ ጥቅም ላይ ይውል እንደነበር የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር ገልጿል።

የሩሲያ ጦር በካርኮቭ ክልል አዋሳኝ አካባቢዎች ያለውን የደህንነት ቀጣና የማስፋት ሥራውን ቀጥሏል ሲሉ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጌራሲሞቭ ሐሙስ ተናግረዋል።

በዩክሬን ልዩ ወታደራዊ ዘመቻ ዙሪያ የስፑትኒክ አፍሪካን ትንታኔ ያንብቡ።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0