https://amh.sputniknews.africa
ቡርኪና ፋሶ የሩሲያ-ቡርኪናቤ ኢኒስቲትዩት ለማቋቋም ማቀዷ ተገለፀ
ቡርኪና ፋሶ የሩሲያ-ቡርኪናቤ ኢኒስቲትዩት ለማቋቋም ማቀዷ ተገለፀ
Sputnik አፍሪካ
ቡርኪና ፋሶ የሩሲያ-ቡርኪናቤ ኢኒስቲትዩት ለማቋቋም ማቀዷ ተገለፀፕሮጀክቱ የሚመራው በዋጋዱጉ ፖሊቴክኒክ ዩኒቨርሲቲ እና በሩሲያው ኖቮሲቢርስክ ስቴት ቴክኒካል ዩኒቨርሲቲ አማካኝነት ነው።"ይህ የጋራ ኢንስቲትዩት ለቡርኪና ፋሶ ብሔራዊ ኢኮኖሚ ከፍተኛ... 16.01.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-01-16T11:23+0300
2026-01-16T11:23+0300
2026-01-16T11:24+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/01/10/2906403_0:38:720:443_1920x0_80_0_0_9b60a3ae51acbfc57a86e7d912b6445c.jpg
ቡርኪና ፋሶ የሩሲያ-ቡርኪናቤ ኢኒስቲትዩት ለማቋቋም ማቀዷ ተገለፀፕሮጀክቱ የሚመራው በዋጋዱጉ ፖሊቴክኒክ ዩኒቨርሲቲ እና በሩሲያው ኖቮሲቢርስክ ስቴት ቴክኒካል ዩኒቨርሲቲ አማካኝነት ነው።"ይህ የጋራ ኢንስቲትዩት ለቡርኪና ፋሶ ብሔራዊ ኢኮኖሚ ከፍተኛ ብቃት ያላቸውን ባለሙያዎች ለማሠልጠን ያስችላል" ሲል የሩሲያ የሕዝብ ዲፕሎማሲ ማዕከል ባወጣው መግለጫ ገልጿል፡፡ የዋጋዱጉ ፖሊቴክኒክ ዩኒቨርሲቲ አመራሮች እና የማዕከሉ ተወካዮች በጋራ የትምህርት ፕሮግራሞች ዙሪያ፤ በተለይም በሚከተሉት ዘርፎች ላይ ትኩረት ያደረገ ውይይት አካሂደዋል፦ ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ፣ ቢዝነስ፣ ኢንጂነሪንግ፡፡ በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/01/10/2906403_40:0:680:480_1920x0_80_0_0_db35a3305f9d9712b0ffbf52d706e4f8.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ቡርኪና ፋሶ የሩሲያ-ቡርኪናቤ ኢኒስቲትዩት ለማቋቋም ማቀዷ ተገለፀ
11:23 16.01.2026 (የተሻሻለ: 11:24 16.01.2026) ቡርኪና ፋሶ የሩሲያ-ቡርኪናቤ ኢኒስቲትዩት ለማቋቋም ማቀዷ ተገለፀ
ፕሮጀክቱ የሚመራው በዋጋዱጉ ፖሊቴክኒክ ዩኒቨርሲቲ እና በሩሲያው ኖቮሲቢርስክ ስቴት ቴክኒካል ዩኒቨርሲቲ አማካኝነት ነው።
"ይህ የጋራ ኢንስቲትዩት ለቡርኪና ፋሶ ብሔራዊ ኢኮኖሚ ከፍተኛ ብቃት ያላቸውን ባለሙያዎች ለማሠልጠን ያስችላል" ሲል የሩሲያ የሕዝብ ዲፕሎማሲ ማዕከል ባወጣው መግለጫ ገልጿል፡፡
የዋጋዱጉ ፖሊቴክኒክ ዩኒቨርሲቲ አመራሮች እና የማዕከሉ ተወካዮች በጋራ የትምህርት ፕሮግራሞች ዙሪያ፤ በተለይም በሚከተሉት ዘርፎች ላይ ትኩረት ያደረገ ውይይት አካሂደዋል፦
ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ፣
ቢዝነስ፣
ኢንጂነሪንግ፡፡
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X