በቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ኬኔዲ ግድያ ውስጥ የሶቪየት ኅብረት እጅ እንዳልነበረበት የማሕደር ሰነዶች አረጋገጡ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱበቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ኬኔዲ ግድያ ውስጥ የሶቪየት ኅብረት እጅ እንዳልነበረበት የማሕደር ሰነዶች አረጋገጡ
በቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ኬኔዲ ግድያ ውስጥ የሶቪየት ኅብረት እጅ እንዳልነበረበት የማሕደር ሰነዶች አረጋገጡ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 16.01.2026
ሰብስክራይብ

በቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ኬኔዲ ግድያ ውስጥ የሶቪየት ኅብረት እጅ እንዳልነበረበት የማሕደር ሰነዶች አረጋገጡ

"ይህንን ነጥብ አረጋግጠናል፡፡ የሶቪየት አመራሮች [ከጆን ኤፍ ኬኔዲ] ግድያ ወይም ከማንኛውም የኮሚኒስት ሴራዎች ጋር ምንም ዓይነት ግንኙነት አልነበራቸውም" ሲሉ የሩሲያ ፌዴራል ማሕደር ኤጀንሲ ኃላፊ አንድሬ አርቲዞቭ ለስፑትኒክ ተናግረዋል።

የሩሲያ ኤምባሲ፤ በአሜሪካ ኮንግረስ አባል አና ፓውሊና ሉና ጥያቄ መሠረት፤ በኬኔዲ ግድያ ዙሪያ ሚስጥራዊነታቸው የተነሳ የሶቪየት የማሕደር ሰነዶችን ባለፈው ጥቅምት ወር አስረክቧል።

"እነዚህ ሰነዶች ሊ ሃርቪ ኦስዋልድ (የኬኒዲ ገዳይ) በሶቪየት ኅብረት የነበረውን ቆይታ በተመለከተ ለመጀመሪያ ጊዜ ለሕዝብ ይፋ የሆኑ መረጃዎችን ያካትታሉ" ሲሉ አርቲዞቭ አክለዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0