የነፃ ንግድ ቀጣናው ቀዳሚ ርምጃ ለምርቶች ወጥ መለኪያ ማዘጋጀት ሊሆን ይገባል - የኢትዮጵያ ግብርና ትራንስፎርሜሽን ኢንስቲትዩት

ሰብስክራይብ

የነፃ ንግድ ቀጣናው ቀዳሚ ርምጃ ለምርቶች ወጥ መለኪያ ማዘጋጀት ሊሆን ይገባል - የኢትዮጵያ ግብርና ትራንስፎርሜሽን ኢንስቲትዩት

ኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር ማንደፍሮ ንጉሴ (ዶ/ር)፣ "ወጥ መለኪያ እና የጋራ መመዘኛ ማዘጋጀት የአፍሪካ አኅጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጣና የመነሻ አደረጃጀት መሆን አለበት። መለኪያውን አንድ ጊዜ ካዘጋጀን ምርቶች ደረጃቸውን ጠብቀው ወደ ገበያው መቅረብ ይችላሉ።" ብለዋል።

ዋና ዳይሬክተሩ ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር በነበራቸው ቆይታ፣ ነፃ የንግድ ቀጣናው የታሪፍ ተግዳሮቶችን ለማቅለል መስራት እንዳለበትም አመላክተዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0