https://amh.sputniknews.africa
ናይጄሪያ "ለጋራ ጥቅም" የሩሲያ ባለሀብቶች በማዕድን እና የኃይል ዘርፍ እንዲሰማሩ ጋበዘች
ናይጄሪያ "ለጋራ ጥቅም" የሩሲያ ባለሀብቶች በማዕድን እና የኃይል ዘርፍ እንዲሰማሩ ጋበዘች
Sputnik አፍሪካ
ናይጄሪያ "ለጋራ ጥቅም" የሩሲያ ባለሀብቶች በማዕድን እና የኃይል ዘርፍ እንዲሰማሩ ጋበዘች ናይጄሪያ በማዕድን እና በኃይል ዘርፍ ኃላፊነት ላለው ኢንቨስትመንት ዝግጁ ናት ሲሉ የናይጄሪያ ጠጣር ማዕድናት ሚኒስትር ዴሌ አላኬ በሳዑዲ አረቢያ እየተካሄደ... 15.01.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-01-15T20:30+0300
2026-01-15T20:30+0300
2026-01-15T20:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/01/0f/2903319_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_98c2bbdfab5d435097f4bcf6d1968ba4.jpg
ናይጄሪያ "ለጋራ ጥቅም" የሩሲያ ባለሀብቶች በማዕድን እና የኃይል ዘርፍ እንዲሰማሩ ጋበዘች ናይጄሪያ በማዕድን እና በኃይል ዘርፍ ኃላፊነት ላለው ኢንቨስትመንት ዝግጁ ናት ሲሉ የናይጄሪያ ጠጣር ማዕድናት ሚኒስትር ዴሌ አላኬ በሳዑዲ አረቢያ እየተካሄደ ባለው "የፊውቸር ሚነራልስ ፎረም" ጎን ለጎን ለስፑትኒክ ተናገረዋል፡፡ ሚኒስትሩ፣ ቀድሞ ከነበረው "ፍትሐዊ ያልሆነ ልውውጥ" ወደ "የጋራ ተጠቃሚ " እና "በእኩልነት ላይ የተመሠረተ" የአጋርነት ሞዴል ጉልህ የሆነ የፖሊሲ ለውጥ መደረጉን አጽንኦት ሰጥተዋል።"የናይጄሪያን ኢኮኖሚ ለማነቃቃት ኃላፊነት ለሚሰማው ለማንኛውም አካል በራችን ክፍት ነው" ያሉት አላኬ፣ "ስለዚህን እንቀበላለን።" ብለዋል፡፡ በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ናይጄሪያ "ለጋራ ጥቅም" የሩሲያ ባለሀብቶች በማዕድን እና የኃይል ዘርፍ እንዲሰማሩ ጋበዘች
Sputnik አፍሪካ
ናይጄሪያ "ለጋራ ጥቅም" የሩሲያ ባለሀብቶች በማዕድን እና የኃይል ዘርፍ እንዲሰማሩ ጋበዘች
2026-01-15T20:30+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/01/0f/2903319_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_d76d6191dd1253dc6e4d2cb56ccb04ec.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ናይጄሪያ "ለጋራ ጥቅም" የሩሲያ ባለሀብቶች በማዕድን እና የኃይል ዘርፍ እንዲሰማሩ ጋበዘች
20:30 15.01.2026 (የተሻሻለ: 20:34 15.01.2026) ናይጄሪያ "ለጋራ ጥቅም" የሩሲያ ባለሀብቶች በማዕድን እና የኃይል ዘርፍ እንዲሰማሩ ጋበዘች
ናይጄሪያ በማዕድን እና በኃይል ዘርፍ ኃላፊነት ላለው ኢንቨስትመንት ዝግጁ ናት ሲሉ የናይጄሪያ ጠጣር ማዕድናት ሚኒስትር ዴሌ አላኬ በሳዑዲ አረቢያ እየተካሄደ ባለው "የፊውቸር ሚነራልስ ፎረም" ጎን ለጎን ለስፑትኒክ ተናገረዋል፡፡
ሚኒስትሩ፣ ቀድሞ ከነበረው "ፍትሐዊ ያልሆነ ልውውጥ" ወደ "የጋራ ተጠቃሚ " እና "በእኩልነት ላይ የተመሠረተ" የአጋርነት ሞዴል ጉልህ የሆነ የፖሊሲ ለውጥ መደረጉን አጽንኦት ሰጥተዋል።
"የናይጄሪያን ኢኮኖሚ ለማነቃቃት ኃላፊነት ለሚሰማው ለማንኛውም አካል በራችን ክፍት ነው" ያሉት አላኬ፣ "ስለዚህን እንቀበላለን።" ብለዋል፡፡
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X