https://amh.sputniknews.africa/20260115/2903236.html
አሜሪካ ኢራንን አዲሷ ሊቢያን ማድረግ ትፈልጋለች ሲሉ የፖለቲካ ተንታኝ ተናገሩ
አሜሪካ ኢራንን አዲሷ ሊቢያን ማድረግ ትፈልጋለች ሲሉ የፖለቲካ ተንታኝ ተናገሩ
Sputnik አፍሪካ
አሜሪካ ኢራንን አዲሷ ሊቢያን ማድረግ ትፈልጋለች ሲሉ የፖለቲካ ተንታኝ ተናገሩኢራን ውስጥ ግጭት መከሰቱ አይቀሬ መሆኑን የቴህራን ዩኒቨርሲቲው የፖለቲካ ተንታኝ ፉአድ ኢዛዲ ለስፑትኒክ ገልፀዋል። ዋሽንግተን ባለፈው ሰኔ ሀገሪቱን ኢላማ ማድረጓን... 15.01.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-01-15T20:19+0300
2026-01-15T20:19+0300
2026-01-15T20:24+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/01/0f/2903082_0:0:800:450_1920x0_80_0_0_80ff5bfbaadd55a92e0ba5cd9df515d2.jpg
አሜሪካ ኢራንን አዲሷ ሊቢያን ማድረግ ትፈልጋለች ሲሉ የፖለቲካ ተንታኝ ተናገሩኢራን ውስጥ ግጭት መከሰቱ አይቀሬ መሆኑን የቴህራን ዩኒቨርሲቲው የፖለቲካ ተንታኝ ፉአድ ኢዛዲ ለስፑትኒክ ገልፀዋል። ዋሽንግተን ባለፈው ሰኔ ሀገሪቱን ኢላማ ማድረጓን በማስታወስ የሚከተለውን ብለዋል፦“አሜሪካ እና እስራኤል አሁንም የጦርነት አስተሳሰብ አላቸው፤ ቀደም ሲል በኢራን ላይ ጥቃት ሰንዝረው የነበረ ቢሆንም ዓላማቸውን ግን አላሳኩም። አሁን ደግሞ ሌሎች እቅዶች አሏቸው።”የኢራን ህዝብ ከሊቢያ ትምህርት መውሰዱንና ዋሽንግተን “ለሰብአዊ መብቶች ምንም ዓይነት ክብር እንደሌላት” እንደሚገነዘቡም ጠቁመዋል። እንደ ተንታኙ ገለጻ፣ አሜሪካ ከባህር ሰርጓጅ መርከቦች የሚተኮሱ የሚሳኤል ጥቃቶችን አማራጭ ልታደርግ ትችላለች።“ይሁን እንጂ ይህ ትልቅ ስህተት ይሆናል። የኢራን ባለስልጣናት በዚህ ጊዜ በከፍተኛ ኃይል ምላሽ ለመስጠት ወስነዋል፤ እንዲህ ዓይነቱ የአሜሪካ ጥቃት ቀጣናው ውስጥ መጠነ ሰፊ እና ከባድ ጦርነት እንዲቀሰቀስ ብቻ ነው የሚያደርገው።”በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/01/0f/2903082_100:0:700:450_1920x0_80_0_0_695f2b355503f45ac2063934e401048d.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
አሜሪካ ኢራንን አዲሷ ሊቢያን ማድረግ ትፈልጋለች ሲሉ የፖለቲካ ተንታኝ ተናገሩ
20:19 15.01.2026 (የተሻሻለ: 20:24 15.01.2026) አሜሪካ ኢራንን አዲሷ ሊቢያን ማድረግ ትፈልጋለች ሲሉ የፖለቲካ ተንታኝ ተናገሩ
ኢራን ውስጥ ግጭት መከሰቱ አይቀሬ መሆኑን የቴህራን ዩኒቨርሲቲው የፖለቲካ ተንታኝ ፉአድ ኢዛዲ ለስፑትኒክ ገልፀዋል። ዋሽንግተን ባለፈው ሰኔ ሀገሪቱን ኢላማ ማድረጓን በማስታወስ የሚከተለውን ብለዋል፦
“አሜሪካ እና እስራኤል አሁንም የጦርነት አስተሳሰብ አላቸው፤ ቀደም ሲል በኢራን ላይ ጥቃት ሰንዝረው የነበረ ቢሆንም ዓላማቸውን ግን አላሳኩም። አሁን ደግሞ ሌሎች እቅዶች አሏቸው።”
የኢራን ህዝብ ከሊቢያ ትምህርት መውሰዱንና ዋሽንግተን “ለሰብአዊ መብቶች ምንም ዓይነት ክብር እንደሌላት” እንደሚገነዘቡም ጠቁመዋል።
እንደ ተንታኙ ገለጻ፣ አሜሪካ ከባህር ሰርጓጅ መርከቦች የሚተኮሱ የሚሳኤል ጥቃቶችን አማራጭ ልታደርግ ትችላለች።
“ይሁን እንጂ ይህ ትልቅ ስህተት ይሆናል። የኢራን ባለስልጣናት በዚህ ጊዜ በከፍተኛ ኃይል ምላሽ ለመስጠት ወስነዋል፤ እንዲህ ዓይነቱ የአሜሪካ ጥቃት ቀጣናው ውስጥ መጠነ ሰፊ እና ከባድ ጦርነት እንዲቀሰቀስ ብቻ ነው የሚያደርገው።”
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X