ሩሲያ ለማዳጋስካር ወታደራዊ ቁሳቁሶችን አስረከበች፤ ሥልጠናም እንደምትሰጥ የማዳጋስካር ፕሬዝዳንት ጽሕፈት ቤት አስታወቀ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱሩሲያ ለማዳጋስካር ወታደራዊ ቁሳቁሶችን አስረከበች፤ ሥልጠናም እንደምትሰጥ የማዳጋስካር ፕሬዝዳንት ጽሕፈት ቤት አስታወቀ
ሩሲያ ለማዳጋስካር ወታደራዊ ቁሳቁሶችን አስረከበች፤ ሥልጠናም እንደምትሰጥ የማዳጋስካር ፕሬዝዳንት ጽሕፈት ቤት አስታወቀ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 15.01.2026
ሰብስክራይብ

ሩሲያ ለማዳጋስካር ወታደራዊ ቁሳቁሶችን አስረከበች፤ ሥልጠናም እንደምትሰጥ የማዳጋስካር ፕሬዝዳንት ጽሕፈት ቤት አስታወቀ

​ የሩሲያ ልዑካን ቡድን፣ ለማዳጋስካር ጦር ሰራዊት የወታደራዊ ቁሳቁስ ጭነት ያስረከበ ሲሆን፣ በቅርብ ቀናት ውስጥም የሩሲያ ባለሙያዎች የመሣሪያዎቹን አጠቃቀም የተመለከተ ሥልጠና እንደሚሰጡ የሀገሪቱ ፕሬዝዳንት ጽሕፈት ቤት አስታውቋል።

​ሥልጠናው በዋና ከተማዋ አንታናናሪቮ አቅራቢያ የሚገኙ የጦር ክፍሎችን የሚያካትት ይሆናል።

​ እንደ ጽሕፈት ቤቱ ገለጻ፣ በሶቪዬት ዘመን የቀረቡ የካላሽንኮቭ ጠመንጃዎችን ጨምሮ በሩሲያ የተሰሩ የጦር መሣሪያዎች በአሁኑ ወቅት በሀገሪቱ ውስጥ በብዛት ጥቅም ላይ የሚውሉ የጦር መሣሪያ ዓይነቶች ናቸው።

​ይህ አቅርቦት የተከናወነው፣ የሀገሪቱ  ጊዜያዊው ፕሬዝዳንት ሚካኤል ራንድሪያኒሪና በታህሳስ ወር መጀመሪያ ላይ ሀገሪቱ ከሩሲያ ጋር ለሚደረጉ ትብብሮች ዝግጁ መሆኗን ማረጋገጣቸውን ተከትሎ ነው።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
ሩሲያ ለማዳጋስካር ወታደራዊ ቁሳቁሶችን አስረከበች፤ ሥልጠናም እንደምትሰጥ የማዳጋስካር ፕሬዝዳንት ጽሕፈት ቤት አስታወቀ - Sputnik አፍሪካ
1/2
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
ሩሲያ ለማዳጋስካር ወታደራዊ ቁሳቁሶችን አስረከበች፤ ሥልጠናም እንደምትሰጥ የማዳጋስካር ፕሬዝዳንት ጽሕፈት ቤት አስታወቀ - Sputnik አፍሪካ
2/2
1/2
2/2
አዳዲስ ዜናዎች
0