https://amh.sputniknews.africa
ይመልከቱ | ሕገወጥ ዝውውርን ለመግታት የተሰማሩ የኢትዮጵያ አነፍናፊ ውሾች
ይመልከቱ | ሕገወጥ ዝውውርን ለመግታት የተሰማሩ የኢትዮጵያ አነፍናፊ ውሾች
Sputnik አፍሪካ
ይመልከቱ | ሕገወጥ ዝውውርን ለመግታት የተሰማሩ የኢትዮጵያ አነፍናፊ ውሾች ኢትዮጵያ የዱር እንስሳትን እና ውጤቶቻቸውን ሕገወጥ ዝውውር ለመቆጣጠር በማሰብ በድንበሮች፣ በአየር ማረፊያዎችና በዋና ዋና የጉዞ መስመሮች ላይ ጥብቅ ቁጥጥርን እያደረገች... 15.01.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-01-15T18:13+0300
2026-01-15T18:13+0300
2026-01-15T18:24+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/01/0f/2901233_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_056162c698265a049985f51f31669761.jpg
ይመልከቱ | ሕገወጥ ዝውውርን ለመግታት የተሰማሩ የኢትዮጵያ አነፍናፊ ውሾች ኢትዮጵያ የዱር እንስሳትን እና ውጤቶቻቸውን ሕገወጥ ዝውውር ለመቆጣጠር በማሰብ በድንበሮች፣ በአየር ማረፊያዎችና በዋና ዋና የጉዞ መስመሮች ላይ ጥብቅ ቁጥጥርን እያደረገች ትገኛለች። ከአንድ ዓመት በፊት ጀምሮ በአነፍናፊ ውሾች የታገዘ የፍተሻ ጣቢያ በቦሌ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ ተቋቁሞ ወደ ሥራ ገብቷል። የስፑትኒክ አፍሪካ ዘጋቢ በጣቢያው ተገኝቶ ያደርግነውን ምልከታ በቪዲዮው ይከታተሉ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ይመልከቱ | ሕገወጥ ዝውውርን ለመግታት የተሰማሩ የኢትዮጵያ አነፍናፊ ውሾች
Sputnik አፍሪካ
ይመልከቱ | ሕገወጥ ዝውውርን ለመግታት የተሰማሩ የኢትዮጵያ አነፍናፊ ውሾች
2026-01-15T18:13+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/01/0f/2901233_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_ced62dab1a501e50272bdb013cffbbed.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ይመልከቱ | ሕገወጥ ዝውውርን ለመግታት የተሰማሩ የኢትዮጵያ አነፍናፊ ውሾች
18:13 15.01.2026 (የተሻሻለ: 18:24 15.01.2026) ይመልከቱ | ሕገወጥ ዝውውርን ለመግታት የተሰማሩ የኢትዮጵያ አነፍናፊ ውሾች
ኢትዮጵያ የዱር እንስሳትን እና ውጤቶቻቸውን ሕገወጥ ዝውውር ለመቆጣጠር በማሰብ በድንበሮች፣ በአየር ማረፊያዎችና በዋና ዋና የጉዞ መስመሮች ላይ ጥብቅ ቁጥጥርን እያደረገች ትገኛለች።
ከአንድ ዓመት በፊት ጀምሮ በአነፍናፊ ውሾች የታገዘ የፍተሻ ጣቢያ በቦሌ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ ተቋቁሞ ወደ ሥራ ገብቷል።
የስፑትኒክ አፍሪካ ዘጋቢ በጣቢያው ተገኝቶ ያደርግነውን ምልከታ በቪዲዮው ይከታተሉ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X