https://amh.sputniknews.africa
ሩሲያ እና የአፍሪካ ሀገራት በእውነተኛ አጋርነት እና በጋራ መደጋገፍ ግንኙነት የተሳሰሩ ናቸው - ፑቲን
ሩሲያ እና የአፍሪካ ሀገራት በእውነተኛ አጋርነት እና በጋራ መደጋገፍ ግንኙነት የተሳሰሩ ናቸው - ፑቲን
Sputnik አፍሪካ
ሩሲያ እና የአፍሪካ ሀገራት በእውነተኛ አጋርነት እና በጋራ መደጋገፍ ግንኙነት የተሳሰሩ ናቸው - ፑቲን"የእነዚህ ግንኙነቶች መሠረት የተጣለው የአፍሪካ ሕዝቦች ለነፃነታቸውና ለራሳቸው መብት በሚታገሉበት ወቅት ነበር። ሀገራች፣ የአፍሪካ ሀገራትን ከቅኝ... 15.01.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-01-15T17:15+0300
2026-01-15T17:15+0300
2026-01-15T17:24+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/01/0f/2900271_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_2c5bd7f631799a215d01fb85b4d4afb8.jpg
ሩሲያ እና የአፍሪካ ሀገራት በእውነተኛ አጋርነት እና በጋራ መደጋገፍ ግንኙነት የተሳሰሩ ናቸው - ፑቲን"የእነዚህ ግንኙነቶች መሠረት የተጣለው የአፍሪካ ሕዝቦች ለነፃነታቸውና ለራሳቸው መብት በሚታገሉበት ወቅት ነበር። ሀገራች፣ የአፍሪካ ሀገራትን ከቅኝ ግዛት ቀንበር ነፃ እንዲወጡና ሀገረ መንግስት እንዲገነቡ ትልቅ አስተዋጽኦ አድርጋለች [...]። የአፍሪካ ወዳጆቻችን ለልማትና በዓለም አቀፍ ጉዳዮች ላይ በንቃት ለመሳተፍ ለሚያደርጉት ጥረት የምናደርገውን እገዛና ድጋፍ እንቀጥላለን።"ፕሬዝዳንቱ በተጨማሪም ለሦስተኛው የሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ ዝግጅት መጀመሩን አስታውቀዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ሩሲያ እና የአፍሪካ ሀገራት በእውነተኛ አጋርነት እና በጋራ መደጋገፍ ግንኙነት የተሳሰሩ ናቸው - ፑቲን
Sputnik አፍሪካ
ሩሲያ እና የአፍሪካ ሀገራት በእውነተኛ አጋርነት እና በጋራ መደጋገፍ ግንኙነት የተሳሰሩ ናቸው - ፑቲን
2026-01-15T17:15+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/01/0f/2900271_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_c51f02dfd067917430ba64eae71d2e7c.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ሩሲያ እና የአፍሪካ ሀገራት በእውነተኛ አጋርነት እና በጋራ መደጋገፍ ግንኙነት የተሳሰሩ ናቸው - ፑቲን
17:15 15.01.2026 (የተሻሻለ: 17:24 15.01.2026) ሩሲያ እና የአፍሪካ ሀገራት በእውነተኛ አጋርነት እና በጋራ መደጋገፍ ግንኙነት የተሳሰሩ ናቸው - ፑቲን
"የእነዚህ ግንኙነቶች መሠረት የተጣለው የአፍሪካ ሕዝቦች ለነፃነታቸውና ለራሳቸው መብት በሚታገሉበት ወቅት ነበር። ሀገራች፣ የአፍሪካ ሀገራትን ከቅኝ ግዛት ቀንበር ነፃ እንዲወጡና ሀገረ መንግስት እንዲገነቡ ትልቅ አስተዋጽኦ አድርጋለች [...]። የአፍሪካ ወዳጆቻችን ለልማትና በዓለም አቀፍ ጉዳዮች ላይ በንቃት ለመሳተፍ ለሚያደርጉት ጥረት የምናደርገውን እገዛና ድጋፍ እንቀጥላለን።"
ፕሬዝዳንቱ በተጨማሪም ለሦስተኛው የሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ ዝግጅት መጀመሩን አስታውቀዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X