https://amh.sputniknews.africa
ሰላም በራሱ ጊዜ የሚመጣ አይደለም፤ በየቀኑ በሚደረጉ ጥረቶች የሚገነባ ነው - ፑቲን
ሰላም በራሱ ጊዜ የሚመጣ አይደለም፤ በየቀኑ በሚደረጉ ጥረቶች የሚገነባ ነው - ፑቲን
Sputnik አፍሪካ
ሰላም በራሱ ጊዜ የሚመጣ አይደለም፤ በየቀኑ በሚደረጉ ጥረቶች የሚገነባ ነው - ፑቲንበሀገራት መካከል የሚኖር ግልጽ እና ታማኝ አጋርነት ውስብስብ ችግሮችን እንኳን ለመፍታት እድሎችን እንደሚሰጥ የሩሲያ ፕሬዝዳንት ገለፁ። ፕሬዝዳንቱ ይህንን የተናገሩት... 15.01.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-01-15T16:56+0300
2026-01-15T16:56+0300
2026-01-15T17:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/01/0f/2899592_0:0:800:450_1920x0_80_0_0_727d61ce12ce216b5e32a60ff0d98110.jpg
ሰላም በራሱ ጊዜ የሚመጣ አይደለም፤ በየቀኑ በሚደረጉ ጥረቶች የሚገነባ ነው - ፑቲንበሀገራት መካከል የሚኖር ግልጽ እና ታማኝ አጋርነት ውስብስብ ችግሮችን እንኳን ለመፍታት እድሎችን እንደሚሰጥ የሩሲያ ፕሬዝዳንት ገለፁ። ፕሬዝዳንቱ ይህንን የተናገሩት በክሬምሊን በተካሄደውና አዲስ ከተሾሙ 34 የውጭ ሀገራት አምባሳደሮች የሹመት ደብዳቤ በተቀበሉበት ሥነ-ሥርዓት ላይ ነው።በዘመናዊው ዓለም መረጋጋት እና ደህንነት በቀጥታ የሚመሰረተው ሀገራት እርስ በእርስ ባላቸው የመቀራረብ እና የመተባበር ብቃት ላይ መሆኑንም አፅንዖት ሰጥተው ተናግረዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/01/0f/2899592_100:0:700:450_1920x0_80_0_0_1467986d80c142240dd1f908eace4d06.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ሰላም በራሱ ጊዜ የሚመጣ አይደለም፤ በየቀኑ በሚደረጉ ጥረቶች የሚገነባ ነው - ፑቲን
16:56 15.01.2026 (የተሻሻለ: 17:04 15.01.2026) ሰላም በራሱ ጊዜ የሚመጣ አይደለም፤ በየቀኑ በሚደረጉ ጥረቶች የሚገነባ ነው - ፑቲን
በሀገራት መካከል የሚኖር ግልጽ እና ታማኝ አጋርነት ውስብስብ ችግሮችን እንኳን ለመፍታት እድሎችን እንደሚሰጥ የሩሲያ ፕሬዝዳንት ገለፁ። ፕሬዝዳንቱ ይህንን የተናገሩት በክሬምሊን በተካሄደውና አዲስ ከተሾሙ 34 የውጭ ሀገራት አምባሳደሮች የሹመት ደብዳቤ በተቀበሉበት ሥነ-ሥርዓት ላይ ነው።
በዘመናዊው ዓለም መረጋጋት እና ደህንነት በቀጥታ የሚመሰረተው ሀገራት እርስ በእርስ ባላቸው የመቀራረብ እና የመተባበር ብቃት ላይ መሆኑንም አፅንዖት ሰጥተው ተናግረዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X