አርሶ አደሮች የግብርና መረጃዎችን የሚያገኙበት ነጻ የጥሪ መስመር በሥራ ላይ ዋለ

ሰብስክራይብ

አርሶ አደሮች የግብርና መረጃዎችን የሚያገኙበት ነጻ የጥሪ መስመር በሥራ ላይ ዋለ

በ8028 የዲጂታል ማማከር አገልግሎት አርሶ አደሮች የእርሻ፣ የሰብል ምርት፣ የእንስሳት እርባታ፣ የተፈጥሮ ሐብት ጥበቃ እና ሌሎች መረጃዎችን ማግኘት እንደሚችሉም የኢትዮጵያ ግብርና ትራንስፎርሜሽን ኢንስቲትዩት አስታውቋል።

"አገልግሎቱ በስልክ ጥሪ እና በአጭር የጽሑፍ መልዕክት የሚሰጥ ነው። መስመሩ አርሶ አደሮች በሥራቸው ለሚያጋጥሟቸው ችግሮች ሙያዊ ድጋፍ የሚያገኙበት ነው።" ሲሉም በኢንስቲትዩቱ የቴክኖሎጂ እና ዲጂታል ፈጠራዎች ፕሮግራም ዳይሬክተር ግሩም ከተማ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0