https://amh.sputniknews.africa/20260115/2896618.html
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ከየት ወዴት?
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ከየት ወዴት?
Sputnik አፍሪካ
35ኛው የአፍሪካ እግር ኳስ ዋንጫ ውድድር በሰሜን አፍሪካዊቷ አገር ሞሮኮ አስተናጋጅነት እየተካሄደ ነው። አጋጣሚውን ተጠቅመን ስለኢትዮጵያ እግርኳስ መጠየቅ ወደድናል፡፡ 15.01.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-01-15T13:29+0300
2026-01-15T13:29+0300
2026-01-15T18:41+0300
sovereignty sources
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/01/0f/2896219_0:0:1024:576_1920x0_80_0_0_76aceb20a0cd6f3d3e3024039a0d0b34.jpg
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ከየት ወዴት?
Sputnik አፍሪካ
የአፍሪካ ዋንጫ ጨዋታዎች አእየተደረጉ ነው35ኛው የአፍሪካ እግር ኳስ ዋንጫ ውድድር በሰሜን አፍሪካዊቷ አገር ሞሮኮ አስተናጋጅነት እየተካሄደ ነው። አጋጣሚውን ተጠቅመን ስለኢትዮጵያ እግርኳስ መጠየቅ ወደድናል፡፡
''የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጎል የማይገባበት ሊግ ነበር የሆነ ጊዜ፤ ስታዲየም አካባቢ በነፃነት ተከራይህ መኖር ትችል ነበር ጎል ስለማይገባ፣ ጩኸት ስለማይኖረው። የዚህን ያህል ነፃነት ነበረው '' ሲል ኢትዮጵያዊው የእግር ኳስ ጋዜጠኛ አያናው ወልደ ሚካኤል ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግሯል፡፡
በዚህኛው የሶቨርኒቲ ሶርስስ ፕሮግራም አቅራቢው የአፍሪካ አህጉር እግር ኳስ ዕድገትና እንቅስቃሴን መሠረት አድርጎ በክፍል አንድ የጀመረውን ወይይት ቀጥሎ የአህጉሪቱ የእግር ኳስ ዕድገት፣ 2029 የአፍሪካ ዋንጫ፣ ስለኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን፣ የውጭ ተጫዋቾችና አሰልጣኞች በኢትዮጵያ እንዲሁም ሌሎች ተያያዥ ጉዳዮች ላይ በማተኮር ከፓን አፍሪካ ፉትቦል ፀሐፊው ኦምና ታደለ፣ የእግር ኳስ ጋዜጠኛው አያናው ወልደሚካኤል እና የእግር ኳስ ተንታኙ ልዑል ታደሰ ጋር በጥልቀት ተወያይቷል።
ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ:
35ኛው የአፍሪካ እግር ኳስ ዋንጫ ውድድር በሰሜን አፍሪካዊቷ አገር ሞሮኮ አስተናጋጅነት እየተካሄደ ነው። አጋጣሚውን ተጠቅመን ስለኢትዮጵያ እግርኳስ መጠየቅ ወደድናል፡፡በዚህኛው የሶቨርኒቲ ሶርስስ ፕሮግራም አቅራቢው የአፍሪካ አህጉር እግር ኳስ ዕድገትና እንቅስቃሴን መሠረት አድርጎ ስለአህጉሪቱ የእግር ኳስ ዕድገት፣ ስለኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን፣ የውጭ ተጫዋቾችና አሰልጣኞች በኢትዮጵያ እንዲሁም ሌሎች ተያያዥ ጉዳዮች ላይ በማተኮር ከፓን አፍሪካ ፉትቦል ፀሐፊው ኦምና ታደለ፣ የእግር ኳስ ጋዜጠኛው አያናው ወልደሚካኤል እና የእግር ኳስ ተንታኙ ልዑል ታደሰ ጋር በጥልቀት ተወያይቷል። ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ:ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ Apple Podcasts –Deezer – Spotify – Podcast Addict – Pocket Casts – Afripods – CastBox
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
ዐቢይ ሀብታሙ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/04/585807_20:0:378:358_100x100_80_0_0_e0802a21314717dd2731876ec3730b99.jpg
ዐቢይ ሀብታሙ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/04/585807_20:0:378:358_100x100_80_0_0_e0802a21314717dd2731876ec3730b99.jpg
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/01/0f/2896219_128:0:896:576_1920x0_80_0_0_be99bf1deb13db04546f2e7881114a3f.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዐቢይ ሀብታሙ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/04/585807_20:0:378:358_100x100_80_0_0_e0802a21314717dd2731876ec3730b99.jpg
аудио
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ከየት ወዴት?
13:29 15.01.2026 (የተሻሻለ: 18:41 15.01.2026) ዐቢይ ሀብታሙ
ዘጋቢ እና ፖድካስት አቅራቢ
35ኛው የአፍሪካ እግር ኳስ ዋንጫ ውድድር በሰሜን አፍሪካዊቷ አገር ሞሮኮ አስተናጋጅነት እየተካሄደ ነው። አጋጣሚውን ተጠቅመን ስለኢትዮጵያ እግርኳስ መጠየቅ ወደድናል፡፡
''የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጎል የማይገባበት ሊግ ነበር የሆነ ጊዜ፤ ስታዲየም አካባቢ በነፃነት ተከራይህ መኖር ትችል ነበር ጎል ስለማይገባ፣ ጩኸት ስለማይኖረው። የዚህን ያህል ነፃነት ነበረው'' ሲል ኢትዮጵያዊው የእግር ኳስ ጋዜጠኛ አያናው ወልደ ሚካኤል ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግሯል፡፡
በዚህኛው የሶቨርኒቲ ሶርስስ ፕሮግራም አቅራቢው የአፍሪካ አህጉር እግር ኳስ ዕድገትና እንቅስቃሴን መሠረት አድርጎ ስለአህጉሪቱ የእግር ኳስ ዕድገት፣ ስለኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን፣ የውጭ ተጫዋቾችና አሰልጣኞች በኢትዮጵያ እንዲሁም ሌሎች ተያያዥ ጉዳዮች ላይ በማተኮር ከፓን አፍሪካ ፉትቦል ፀሐፊው ኦምና ታደለ፣ የእግር ኳስ ጋዜጠኛው አያናው ወልደሚካኤል እና የእግር ኳስ ተንታኙ ልዑል ታደሰ ጋር በጥልቀት ተወያይቷል።
ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ: