የሩሲያ ወታደሮች ከማረኩት የሰው አልባ አውሮፕላን አካላት 'ስብርባሪ' የከባድ-ጭነት አቅርቦት ድሮን ሠሩ

ሰብስክራይብ

የሩሲያ ወታደሮች ከማረኩት የሰው አልባ አውሮፕላን አካላት 'ስብርባሪ' የከባድ-ጭነት አቅርቦት ድሮን ሠሩ

የተሻሻለው ሰው አልባ አውሮፕላን ቁልፍ ባህሪያትን አንድ ወታደር ለስፑትኒክ አብራርቷል፦

🟠 ተግባር፦ እንደ ምግብ እና ጥይቶች ያሉ ከባድ ጭነቶችን ወደ ጦር ግንባር ክፍሎች ለማድረስ ተነድፏል፡፡

🟠 ግንባታ፦ ጉዳት ከደረሰባቸው እና ከተያዙ የዩክሬን ድሮኖች አካላትን በመጠቀም ተሠርቷል፡፡

🟠 አቅም፦ ከ20 እስከ 30 ኪሎ ግራም ጨነት እንደሚሸከም ተገምቷል፡፡

🟠 የሚገኝበት ቁመና፦ ቀድሞውንም በአይነቱ የመጀመሪያው መጠነ–ሰፊ ሞዴል ሆኖ ለአቅርቦት ተልእኮዎች በአገልግሎት ላይ ውሏል፡፡

የልዩ ዘመቻውን ዳራ ለመረዳት ስፑትኒክ አፍሪካ ያዘጋጀውን ትንታኔ ያንብቡ።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0