አሜሪካ ሩሲያ፣ ኢትዮጵያ፣ ኤርትራ እና ሱዳን ጨምሮ የ75 አገራት የቋሚ ነዋሪነት ቪዛ ሂደት አገደች

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱአሜሪካ ሩሲያ፣ ኢትዮጵያ፣ ኤርትራ እና ሱዳን ጨምሮ የ75 አገራት የቋሚ ነዋሪነት ቪዛ ሂደት አገደች
አሜሪካ ሩሲያ፣ ኢትዮጵያ፣ ኤርትራ እና ሱዳን ጨምሮ የ75 አገራት የቋሚ ነዋሪነት ቪዛ ሂደት አገደች - Sputnik አፍሪካ, 1920, 15.01.2026
ሰብስክራይብ

አሜሪካ ሩሲያ፣ ኢትዮጵያ፣ ኤርትራ እና ሱዳን ጨምሮ የ75 አገራት የቋሚ ነዋሪነት ቪዛ ሂደት አገደች

ከመጪው ጃንዋሪ 21 (ጥር 13) ጀምሮ የሚተገበረው የቋሚ ነዋሪነት (Immigrant Visa) መቋረጥ በ75 አገራት ዜጎች ላይ ማነጣጠሩን የአሜሪካ ሚዲያ የጠቀሰው የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ማስታወሻ ያሳያል፡፡

ላልተወሰነ ጊዜ ይፋ የሆነው እርምጃ የቪዛ ማጣሪያ ሂደቶችን የማሻሻል አካል ነው።

ዘገባው እንደገለጸው፣ እገዳዎቹ ማኅበራዊ ጥቅማ ጥቅሞችን በማግኘት "የመንግሥት ክፍያ" ሊጠቀሙ የሚችሉትን ስደተኞችን ፍልሰት ለመቀነስ ያለሙ ናቸው፡፡

የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤቱ “የአሜሪካን ሕዝብ ልግስናን አላግባብ ሊጠቀሙ ይችላሉ” ተብለው የሚታሰቡ ስደተኞችን ለማገድ ሥልጣኑን እንደሚጠቀም መግለፁ ተዘግቧል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0