https://amh.sputniknews.africa
ቤጂንግ በኢራን የውስጥ ጉዳይ የሚደረግን የውጭ ጣልቃ ገብነትን ታወግዛለች - የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ
ቤጂንግ በኢራን የውስጥ ጉዳይ የሚደረግን የውጭ ጣልቃ ገብነትን ታወግዛለች - የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ
Sputnik አፍሪካ
ቤጂንግ በኢራን የውስጥ ጉዳይ የሚደረግን የውጭ ጣልቃ ገብነትን ታወግዛለች - የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይየቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ማኦ ኒንግ በሰጡት መግለጫ፣ “እኛ ... በዓለም አቀፍ ግንኙነቶች ውስጥ የኃይል... 14.01.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-01-14T20:24+0300
2026-01-14T20:24+0300
2026-01-14T20:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/01/0e/2891032_0:438:720:843_1920x0_80_0_0_41c99a00ee51e11ee54b0c7cdf556b07.jpg
ቤጂንግ በኢራን የውስጥ ጉዳይ የሚደረግን የውጭ ጣልቃ ገብነትን ታወግዛለች - የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይየቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ማኦ ኒንግ በሰጡት መግለጫ፣ “እኛ ... በዓለም አቀፍ ግንኙነቶች ውስጥ የኃይል አጠቃቀምን ወይም የኃይል ዛቻን አንደግፍም” ብለዋል።ቃል አቀባይዋ ይህንን ያሉት፣ ዶናልድ ትራምፕ የኢራን ተቃዋሚዎች ሰልፋቸውን እንዲቀጥሉና ስልጣን እንዲይዙ ካሳሰቡ በኋላ ሲሆን፤ ትራምፕ አክለውም “እርዳታ እየመጣላችሁ ነው” የሚል መልዕክትም አስተላልፈዋል።ማኦ ኒንግ ሁሉም ወገኖች በመካከለኛው ምስራቅ ሰላምና መረጋጋትን ለማስፈን ከፍተኛ ጥረት እንደሚያደርጉ ያላቸውን ተስፋ ገልጸዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ቤጂንግ በኢራን የውስጥ ጉዳይ የሚደረግን የውጭ ጣልቃ ገብነትን ታወግዛለች - የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ
Sputnik አፍሪካ
ቤጂንግ በኢራን የውስጥ ጉዳይ የሚደረግን የውጭ ጣልቃ ገብነትን ታወግዛለች - የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ
2026-01-14T20:24+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/01/0e/2891032_0:370:720:910_1920x0_80_0_0_482b316c9317f34231fd45c53cd38d1c.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ቤጂንግ በኢራን የውስጥ ጉዳይ የሚደረግን የውጭ ጣልቃ ገብነትን ታወግዛለች - የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ
20:24 14.01.2026 (የተሻሻለ: 20:34 14.01.2026) ቤጂንግ በኢራን የውስጥ ጉዳይ የሚደረግን የውጭ ጣልቃ ገብነትን ታወግዛለች - የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ
የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ማኦ ኒንግ በሰጡት መግለጫ፣ “እኛ ... በዓለም አቀፍ ግንኙነቶች ውስጥ የኃይል አጠቃቀምን ወይም የኃይል ዛቻን አንደግፍም” ብለዋል።
ቃል አቀባይዋ ይህንን ያሉት፣ ዶናልድ ትራምፕ የኢራን ተቃዋሚዎች ሰልፋቸውን እንዲቀጥሉና ስልጣን እንዲይዙ ካሳሰቡ በኋላ ሲሆን፤ ትራምፕ አክለውም “እርዳታ እየመጣላችሁ ነው” የሚል መልዕክትም አስተላልፈዋል።
ማኦ ኒንግ ሁሉም ወገኖች በመካከለኛው ምስራቅ ሰላምና መረጋጋትን ለማስፈን ከፍተኛ ጥረት እንደሚያደርጉ ያላቸውን ተስፋ ገልጸዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X