#viral | የከተማዋን ሙቀት በቀዝቃዛ ምግብ

ሰብስክራይብ

#viral | የከተማዋን ሙቀት በቀዝቃዛ  ምግብ 

የሪዮ ዴጄኔሮ ሙቀት እስከ 40 ዲግሪ ሴልሺየስ ባሻቀበበት ወቅት፣ በከተማዋ ባዮፓርክ የሚገኙ እንስሳት ድንቅ መፍትሄ አግኝተዋል። ጦጣዎቹ እና ጓደኞቻቸው ሙቀቱን ለመቋቋም ከፍራፍሬ እና ከተከተፈ ሥጋ የተዘጋጁ ቀዝቃዛ ምግቦችን በመዝናናት አንደ አይስክሬም ሲልሱ ታይተዋል።

​ ጎብኚዎችም ልክ እንደ እንስሳቱ ሁሉ ሁኔታውን ወድደውታል ... ካሜራቸውን አውጥተው ፎቶ በማንሳት፣ በእንስሳቱ ቅዝቃዜ የቀኑ ይመስሉ ነበር።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0