https://amh.sputniknews.africa/20260114/2888622.html
ሩሲያ እና ናሚቢያ በዩራኒየም ክምችት ላይ በጋራ ለመሥራት ተወያይተዋል - ሮሳቶም
ሩሲያ እና ናሚቢያ በዩራኒየም ክምችት ላይ በጋራ ለመሥራት ተወያይተዋል - ሮሳቶም
Sputnik አፍሪካ
ሩሲያ እና ናሚቢያ በዩራኒየም ክምችት ላይ በጋራ ለመሥራት ተወያይተዋል - ሮሳቶምሩሲያ እና ናሚቢያ የኒውክሌር ኃይልን ለሰላማዊ ዓላማ ለመጠቀም በሚያስችል የትብብር ስምምነት ዝግጅት ላይ መወያየታቸውን የሩሲያ መንግሥታዊ የኒውክሌር ኤጀንሲ (ሮሳቶም)... 14.01.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-01-14T17:16+0300
2026-01-14T17:16+0300
2026-01-14T17:24+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/01/0e/2888468_110:0:691:327_1920x0_80_0_0_595ee145f6ec08a596ebe140b4f91bea.jpg
ሩሲያ እና ናሚቢያ በዩራኒየም ክምችት ላይ በጋራ ለመሥራት ተወያይተዋል - ሮሳቶምሩሲያ እና ናሚቢያ የኒውክሌር ኃይልን ለሰላማዊ ዓላማ ለመጠቀም በሚያስችል የትብብር ስምምነት ዝግጅት ላይ መወያየታቸውን የሩሲያ መንግሥታዊ የኒውክሌር ኤጀንሲ (ሮሳቶም) በዛሬው ዕለት አስታውቋል።የኤጀንሲው መግለጫ እንደሚያሳየው፣ የሮሳቶም ባለሥልጣናት እና በውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሴልማ አሺፓላ-ሙሳቪ የተመራው የናሚቢያ ልዑክ በትናንትናው ዕለት በሞስኮ ውይይት አድርገዋል።ሮሳቶም በናሚቢያ የሚያደርገውን የዩራኒየም ፍለጋ ሥራ በጎርጎሮሳዊያኑ 2026 ለማጠናቀቅ እና በ2029 ደግሞ ማዕድኑን ማውጣት ለመጀመር ማቀዱን ቀደም ብሎ ለስፑትኒክ አስታውቆ ነበር።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/01/0e/2888468_182:0:618:327_1920x0_80_0_0_346eb3173d0dfe86651b41cfa2aa7cc6.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ሩሲያ እና ናሚቢያ በዩራኒየም ክምችት ላይ በጋራ ለመሥራት ተወያይተዋል - ሮሳቶም
17:16 14.01.2026 (የተሻሻለ: 17:24 14.01.2026) ሩሲያ እና ናሚቢያ በዩራኒየም ክምችት ላይ በጋራ ለመሥራት ተወያይተዋል - ሮሳቶም
ሩሲያ እና ናሚቢያ የኒውክሌር ኃይልን ለሰላማዊ ዓላማ ለመጠቀም በሚያስችል የትብብር ስምምነት ዝግጅት ላይ መወያየታቸውን የሩሲያ መንግሥታዊ የኒውክሌር ኤጀንሲ (ሮሳቶም) በዛሬው ዕለት አስታውቋል።
የኤጀንሲው መግለጫ እንደሚያሳየው፣ የሮሳቶም ባለሥልጣናት እና በውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሴልማ አሺፓላ-ሙሳቪ የተመራው የናሚቢያ ልዑክ በትናንትናው ዕለት በሞስኮ ውይይት አድርገዋል።
ሮሳቶም በናሚቢያ የሚያደርገውን የዩራኒየም ፍለጋ ሥራ በጎርጎሮሳዊያኑ 2026 ለማጠናቀቅ እና በ2029 ደግሞ ማዕድኑን ማውጣት ለመጀመር ማቀዱን ቀደም ብሎ ለስፑትኒክ አስታውቆ ነበር።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X