ናሚቢያ ከቬንዙዌላ ጎን ትቆማለች፤ የደቡባዊ ዓለም አገራት በአሜሪካን ወረራ ስር ያለችውን አገር ለመርዳት መተባበር አለባቸው - የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱናሚቢያ ከቬንዙዌላ ጎን ትቆማለች፤ የደቡባዊ ዓለም አገራት በአሜሪካን ወረራ ስር ያለችውን አገር ለመርዳት መተባበር አለባቸው - የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር
ናሚቢያ ከቬንዙዌላ ጎን ትቆማለች፤ የደቡባዊ ዓለም አገራት በአሜሪካን ወረራ ስር ያለችውን አገር ለመርዳት መተባበር አለባቸው - የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር - Sputnik አፍሪካ, 1920, 14.01.2026
ሰብስክራይብ

ናሚቢያ ከቬንዙዌላ ጎን ትቆማለች፤ የደቡባዊ ዓለም አገራት በአሜሪካን ወረራ ስር ያለችውን አገር ለመርዳት መተባበር አለባቸው - የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር

​'የደቡባዊ ዓለም አገራት ድምፅ ዓለም አቀፍ ሕግን እና የተመድ ቻርተርን ለመከላከል የሚያገለግል 'መሣሪያ' ነው' ሲሉ ሴልማ አሺፓላ-ሙሳቪ ከሰርጌ ላቭሮቭ ጋር የሁለትዮሽ ውይይት ውጤትን በተመለከተ በሰጡት መግለጫ ላይ ለስፑትኒክ አፍሪካ ጥያቄ  ምላሽ ተሰጥተዋል።

ቬንዙዌላ በቅኝ ግዛት ላይ የተደረገ 'የተጋድሎ ውጤት' ናት፤ ናሚቢያ ደግሞ ወደ ቅኝ ግዛት ተገዥነት መመለስን አትፈልግም ሲሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሯ ገልጸዋል።

አክለውም፣ "የውጭ ጉዳይ ፖሊሲያችን ግጭቶችን በሰላማዊ መንገድ በመፍታት ላይ የተመሠረተ ነው፤ እኛም አጽንኦት እየሰጠን የምንቀጥለው ይህን ነው"

ብለዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0