https://amh.sputniknews.africa
ግሪንላንድ በዴንማርክ ሥር ለመቆየት በመፈለጓ መሪዋ “ትልቅ ችግር” ይገጥማቸዋል ሲሉ ትራምፕ ተናገሩ
ግሪንላንድ በዴንማርክ ሥር ለመቆየት በመፈለጓ መሪዋ “ትልቅ ችግር” ይገጥማቸዋል ሲሉ ትራምፕ ተናገሩ
Sputnik አፍሪካ
ግሪንላንድ በዴንማርክ ሥር ለመቆየት በመፈለጓ መሪዋ “ትልቅ ችግር” ይገጥማቸዋል ሲሉ ትራምፕ ተናገሩ “ይህ ለግሪንላንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ጄንስ-ፍሬደሪክ ኒልሰን ትልቅ ችግር ሊሆንባቸው ነው” በማለት የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ለጋዜጠኞች ተናግረዋል።ትራምፕ... 14.01.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-01-14T11:25+0300
2026-01-14T11:25+0300
2026-01-14T11:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/01/0e/2884049_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_2ac60bd73da69ee9ec7d7ab3ca1edc36.jpg
ግሪንላንድ በዴንማርክ ሥር ለመቆየት በመፈለጓ መሪዋ “ትልቅ ችግር” ይገጥማቸዋል ሲሉ ትራምፕ ተናገሩ “ይህ ለግሪንላንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ጄንስ-ፍሬደሪክ ኒልሰን ትልቅ ችግር ሊሆንባቸው ነው” በማለት የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ለጋዜጠኞች ተናግረዋል።ትራምፕ ግሪንላንድ ለአሜሪካ ብሔራዊ ደህንነት እና ለ“ነፃው ዓለም” መከላከያ ያላትን ስትራቴጂካዊ አስፈላጊነት በመጥቀስ፣ ግዛቷ የአሜሪካ አካል መሆን እንዳለባት በተደጋጋሚ ተናግረዋል።ዴንማርክ እና በዴንማርክ ግዛት ሥር በራስ ገዝነት የምትተዳደረው ግሪንላንድ፣ ማንኛውንም ዓይነት በኃይል የመጠቅለል ሙከራን በጽኑ ውድቅ ያደረጉ ሲሆን፣ የግዛት አንድነታችን ይከበራል በማለት እንደሚጠብቁም በመሪዎቻቸው አማካኝነት አስታውቀዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ግሪንላንድ በዴንማርክ ሥር ለመቆየት በመፈለጓ መሪዋ “ትልቅ ችግር” ይገጥማቸዋል ሲሉ ትራምፕ ተናገሩ
Sputnik አፍሪካ
ግሪንላንድ በዴንማርክ ሥር ለመቆየት በመፈለጓ መሪዋ “ትልቅ ችግር” ይገጥማቸዋል ሲሉ ትራምፕ ተናገሩ
2026-01-14T11:25+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/01/0e/2884049_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_e75932758cb2399d2f821b7db9532ed4.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ግሪንላንድ በዴንማርክ ሥር ለመቆየት በመፈለጓ መሪዋ “ትልቅ ችግር” ይገጥማቸዋል ሲሉ ትራምፕ ተናገሩ
11:25 14.01.2026 (የተሻሻለ: 11:34 14.01.2026) ግሪንላንድ በዴንማርክ ሥር ለመቆየት በመፈለጓ መሪዋ “ትልቅ ችግር” ይገጥማቸዋል ሲሉ ትራምፕ ተናገሩ
“ይህ ለግሪንላንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ጄንስ-ፍሬደሪክ ኒልሰን ትልቅ ችግር ሊሆንባቸው ነው” በማለት የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ለጋዜጠኞች ተናግረዋል።
ትራምፕ ግሪንላንድ ለአሜሪካ ብሔራዊ ደህንነት እና ለ“ነፃው ዓለም” መከላከያ ያላትን ስትራቴጂካዊ አስፈላጊነት በመጥቀስ፣ ግዛቷ የአሜሪካ አካል መሆን እንዳለባት በተደጋጋሚ ተናግረዋል።
ዴንማርክ እና በዴንማርክ ግዛት ሥር በራስ ገዝነት የምትተዳደረው ግሪንላንድ፣ ማንኛውንም ዓይነት በኃይል የመጠቅለል ሙከራን በጽኑ ውድቅ ያደረጉ ሲሆን፣ የግዛት አንድነታችን ይከበራል በማለት እንደሚጠብቁም በመሪዎቻቸው አማካኝነት አስታውቀዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X