የአፍሪካ አገራት አሜሪካ ቬንዙዌላ ላይ በተጠቀመችው ዘዴ አይታለሉም - የጂኦፖለቲካ ተንታኝ

ሰብስክራይብ

የአፍሪካ አገራት አሜሪካ ቬንዙዌላ ላይ በተጠቀመችው ዘዴ አይታለሉም - የጂኦፖለቲካ ተንታኝ

​ምዕራባውያን ኃይሎች፣ የተወሰኑ መሪዎችን ታዛዥነት ለማረጋገጥ ምን ያህል ርቀት ሊሄዱ እንደሚችሉ አፍሪካ ከማንም በላይ ጠንቅቃ ታውቃለች ሲሉ በርትራንድ ሾለር ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።

​“አፍሪካውያን እንዲህ እያሉ ነው ‘አሁን ስለ እናንተ ዓላማና ዘዴ ፍጹም ጥርጣሬ የለንም።’ ... በአሁኑ ወቅት በተባበሩት መንግሥታት  ውስጥ አፍሪካውያን፣ ልክ ኔልሰን ማንዴላ እንዳደረጉት 'የደቡባዊ ዓለም እንዳይበለጽግ ገመድ እየሳቡ የሚጫወቱትን ጥቂት 'ተንኮለኛ' አገራት  ጨዋታ በሚገባ በመገንዘብ ስለ ጂኦፖለቲካ እየተናገሩ ነው።”

​ ባለሙያው እያንዳንዱ ሀገር “የራሱን መንገድ የመቀየስ” አቅም ሊኖረው ይገባል። እስራኤል ሶማሊላንድን እውቅና መስጠቷ? ለዚህ የጂኦፖለቲካ የቼዝ ጨዋታ ፍጹም ማሳያ ነው።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0