https://amh.sputniknews.africa
ከአንድነት ወደ ኃይል፦ በዓለም አቀፍ መድረክ የአፍሪካውያንን ተፅዕኖ የመገንባት ጉዞ
ከአንድነት ወደ ኃይል፦ በዓለም አቀፍ መድረክ የአፍሪካውያንን ተፅዕኖ የመገንባት ጉዞ
Sputnik አፍሪካ
በዛሬው የራይዚንግ ሳውዝ ዝግጅታችን፣ ከግሎባል ብላክ ሴንተር መስራች እና ዋና ፀሐፊ ፀጋዬ ቻማ ጋር ስለ ፓን-አፍሪካኒዝም፣ ዓለም አቀፍ የካሳ ክፍያ እንዲሁም ተያያዥ ጉዳዮች እንወያያለን። በኢትዮጵያ ትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር የአየር... 14.01.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-01-14T09:45+0300
2026-01-14T09:45+0300
2026-01-14T09:45+0300
the rising south
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/01/0e/2882899_0:0:1340:754_1920x0_80_0_0_1fe85d9c3a4d1a1d8749aae2ef2c261a.png
ከአንድነት ወደ ኃይል፦ በዓለም አቀፍ መድረክ የአፍሪካውያንን ተፅዕኖ የመገንባት ጉዞ
Sputnik አፍሪካ
"ጠንካራ የሆነ አለም አቀፍ የጥቁሮች ድርጅት ሊኖር ይገባል። ያለ እሱ፣ ሁሉም ነገር የቁጣ፣ የተቃውሞ እና የተስፋ መቁረጥ መግለጫ ብቻ ሆኖ ይቀራል። እኛ ጥቁር ህዝቦች ትኩረት ማድረግ ያለብን ገለልተኛ፣ አለም አቀፍ ተጽዕኖ ፈጣሪ እና ጠንካራ የሆኑ የጥቁር ተቋማትን በመገንባት ላይ መሆን አለበት።” ሲሉ የግሎባል ብላክ ሴንተር መስራች እና ዋና ፀሐፊ ከአቶ ፀጋዬ ቻማ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል፡፡
በዛሬው የራይዚንግ ሳውዝ ዝግጅታችን፣ ከግሎባል ብላክ ሴንተር መስራች እና ዋና ፀሐፊ ፀጋዬ ቻማ ጋር ስለ ፓን-አፍሪካኒዝም፣ ዓለም አቀፍ የካሳ ክፍያ እንዲሁም ተያያዥ ጉዳዮች እንወያያለን። በኢትዮጵያ ትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር የአየር ንብረት ለውጥ ከፍተኛ ባለሙያ ይዘንጋው ይታየው ጋር የኢትዮጵያን አረንጓዴ የሽግግር ጉዞ እና ታዳሽ ኃይልን በተመለከተ ያደረግነው ውይይት ተካትቷል፡፡ የተስፋ አዲስ ፓረንት ቻይልድሁድ ካንሰር ድርጅት ሥራ አስኪያጅ ሳራ ኢብራሂም፣ ስለ ሰብአዊ ትብብር፣ በኢትዮጵያ ስላለው የህፃናት ካንሰር ህክምና እና ድርጅታቸው ከሩሲያ ፌዴሬሽን ኤምባሲ ጋር ስላለው የረጅም ጊዜ አጋርነት ያጋሩንን ሀሳብ እናጋራችኋለን።
ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ:
በዛሬው የራይዚንግ ሳውዝ ዝግጅታችን፣ ከግሎባል ብላክ ሴንተር መስራች እና ዋና ፀሐፊ ፀጋዬ ቻማ ጋር ስለ ፓን-አፍሪካኒዝም፣ ዓለም አቀፍ የካሳ ክፍያ እንዲሁም ተያያዥ ጉዳዮች እንወያያለን። በኢትዮጵያ ትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር የአየር ንብረት ለውጥ ከፍተኛ ባለሙያ ይዘንጋው ይታየው ጋር የኢትዮጵያን አረንጓዴ የሽግግር ጉዞ እና ታዳሽ ኃይልን በተመለከተ ያደረግነው ውይይት ተካትቷል፡፡ እንዲሁም የተስፋ አዲስ ፓረንት ቻይልድሁድ ካንሰር ድርጅት ሥራ አስኪያጅ ሳራ ኢብራሂም፣ ስለ ሰብአዊ ትብብር፣ በኢትዮጵያ ስላለው የህፃናት ካንሰር ህክምና እና ድርጅታቸው ከሩሲያ ፌዴሬሽን ኤምባሲ ጋር ስላለው የረጅም ጊዜ አጋርነት ያጋሩንን ሀሳብ እናጋራችኋለን። ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ:ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ : Apple Podcasts – Spotify – Deezer – Afripods – Podcast Addict – Pocket Casts – CastBox
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
ወሰንሰገድ አሰፋ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/1a/500300_0:0:548:549_100x100_80_0_0_43c2ba1ea7985adc1de44e2958b2ab61.jpg
ወሰንሰገድ አሰፋ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/1a/500300_0:0:548:549_100x100_80_0_0_43c2ba1ea7985adc1de44e2958b2ab61.jpg
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/01/0e/2882899_168:0:1173:754_1920x0_80_0_0_91cb67e5770c0e0b76a18ae29154bf6e.pngSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ወሰንሰገድ አሰፋ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/1a/500300_0:0:548:549_100x100_80_0_0_43c2ba1ea7985adc1de44e2958b2ab61.jpg
аудио
ከአንድነት ወደ ኃይል፦ በዓለም አቀፍ መድረክ የአፍሪካውያንን ተፅዕኖ የመገንባት ጉዞ
"ጠንካራ የሆነ አለም አቀፍ የጥቁሮች ድርጅት ሊኖር ይገባል። ያለ እሱ፣ ሁሉም ነገር የቁጣ፣ የተቃውሞ እና የተስፋ መቁረጥ መግለጫ ብቻ ሆኖ ይቀራል። እኛ ጥቁር ህዝቦች ትኩረት ማድረግ ያለብን ገለልተኛ፣ አለም አቀፍ ተጽዕኖ ፈጣሪ እና ጠንካራ የሆኑ የጥቁር ተቋማትን በመገንባት ላይ መሆን አለበት።” ሲሉ የግሎባል ብላክ ሴንተር መስራች እና ዋና ፀሐፊ ከአቶ ፀጋዬ ቻማ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል፡፡
በዛሬው
የራይዚንግ ሳውዝ ዝግጅታችን፣
ከግሎባል ብላክ ሴንተር መስራች እና ዋና ፀሐፊ ፀጋዬ ቻማ ጋር ስለ ፓን-አፍሪካኒዝም፣ ዓለም አቀፍ የካሳ ክፍያ እንዲሁም ተያያዥ ጉዳዮች እንወያያለን።
በኢትዮጵያ ትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር የአየር ንብረት ለውጥ ከፍተኛ ባለሙያ ይዘንጋው ይታየው ጋር የኢትዮጵያን አረንጓዴ የሽግግር ጉዞ እና ታዳሽ ኃይልን በተመለከተ ያደረግነው ውይይት ተካትቷል፡፡ እንዲሁም
የተስፋ አዲስ ፓረንት ቻይልድሁድ ካንሰር ድርጅት ሥራ አስኪያጅ ሳራ ኢብራሂም፣ ስለ ሰብአዊ ትብብር፣ በኢትዮጵያ ስላለው የህፃናት ካንሰር ህክምና እና ድርጅታቸው ከሩሲያ ፌዴሬሽን ኤምባሲ ጋር ስላለው የረጅም ጊዜ አጋርነት ያጋሩንን ሀሳብ እናጋራችኋለን።
ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ:
ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ : Apple Podcasts –
Spotify –
Deezer –
Afripods –
Podcast Addict –
Pocket Casts –
CastBox