ናይጄሪያ የአየር ሁኔታ ትንበያዋን ለማዘመን የሰው ሠራሽ አስተውሎት የምርምር ቡድን አቋቋመች

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱናይጄሪያ የአየር ሁኔታ ትንበያዋን ለማዘመን የሰው ሠራሽ አስተውሎት የምርምር ቡድን አቋቋመች
ናይጄሪያ የአየር ሁኔታ ትንበያዋን ለማዘመን የሰው ሠራሽ አስተውሎት የምርምር ቡድን አቋቋመች - Sputnik አፍሪካ, 1920, 13.01.2026
ሰብስክራይብ

ናይጄሪያ የአየር ሁኔታ ትንበያዋን ለማዘመን የሰው ሠራሽ አስተውሎት የምርምር ቡድን አቋቋመች

የናይጄሪያ ሜቲዎሮሎጂ ኤጀንሲ እንደገለጸው፣ ቡድኑ በሜቲዎሮሎጂ ዘርፍ የሰው ሠራሽ አስተውሎት (ኤአይ) አጠቃቀም ዕድሎችን እና የተሻሉ ተሞክሮዎችን የመለየት ሥራ ይሰራል፤ እንዲሁም ፈጣን እና ትክክለኛ "ሁሉንም" ትንበያዎችን ለመስጠት የኤይ መሣሪያዎችን ከኤጀንሲው አሰራር ጋር ያቀናጃል።

​ይህ እርምጃ በፊዚክስ ላይ የተመሰረተውን የአየር ሁኔታ ትንበያ በኤይ አቀራረቦች የሚያጠናክር ሲሆን፣ ከናይጄሪያ የዲጂታል አጀንዳ እና የአገልግሎት ዘመናዊነት ግብ ጋር የሚጣጣም ነው ተብሏል።

የኤጀንሲው ዋና ስራ አስፈፃሚ ቻርለስ አኖሲኬ እንደገለጹት፣ በሀገር ውስጥ አቅም የኤአይ ክህሎትን መገንባት ለፈጠራ ስራዎች መነሻ የሚሆን ሲሆን የሚከተሉትን ዘርፎች ይደግፋል፦

የአቪዬሽን፣

ግብርና፣

የአደጋ ስጋት ቅነሳ እና

ሀገራዊ ልማት።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱናይጄሪያ የአየር ሁኔታ ትንበያዋን ለማዘመን የሰው ሠራሽ አስተውሎት የምርምር ቡድን አቋቋመች
ናይጄሪያ የአየር ሁኔታ ትንበያዋን ለማዘመን የሰው ሠራሽ አስተውሎት የምርምር ቡድን አቋቋመች - Sputnik አፍሪካ, 1920, 13.01.2026
አዳዲስ ዜናዎች
0