#viral | የቀበጡ ዕለት.. ሁለት ብራዚላውያን ወጣቶች በርሜሎችን በእሳት መለኮሻ ሲጭሩ በተከሰተው ፍንዳታ ለከባድ ጉዳት ተዳረጉ

ሰብስክራይብ

#viral | የቀበጡ ዕለት.. ሁለት ብራዚላውያን ወጣቶች በርሜሎችን በእሳት መለኮሻ ሲጭሩ በተከሰተው ፍንዳታ ለከባድ ጉዳት ተዳረጉ

​ሁለቱም ተጎጂዎች በአካባቢው በሚገኝ ሆስፒታል ህክምና እየተደረገላቸው ሲሆን፣ በበርሜሎቹ ውስጥ የነበረው ንጥረ ነገር ምን እንደሆነ እስካሁን አልታወቀም።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0