https://amh.sputniknews.africa
በሰሜን ምዕራብ ሩሲያ ከሚገኘው የቪሶትስክ ወደብ 44 ሺህ ቶን ስንዴ ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ ኬንያ ተላከ
በሰሜን ምዕራብ ሩሲያ ከሚገኘው የቪሶትስክ ወደብ 44 ሺህ ቶን ስንዴ ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ ኬንያ ተላከ
Sputnik አፍሪካ
በሰሜን ምዕራብ ሩሲያ ከሚገኘው የቪሶትስክ ወደብ 44 ሺህ ቶን ስንዴ ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ ኬንያ ተላከበሩሲያ የፌደራል የግብርና ምርቶች ደህንነት እና ጥራት ግምገማ ማዕከል የሴንት ፒተርስበርግ ቅርንጫፍ ዳይሬክተር አኒታ ሚሌኪና እንደገለጹት፣... 13.01.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-01-13T19:22+0300
2026-01-13T19:22+0300
2026-01-13T19:24+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/01/0d/2879948_15:0:785:433_1920x0_80_0_0_8dbd25b99647f1b7820e436e3b07680f.jpg
በሰሜን ምዕራብ ሩሲያ ከሚገኘው የቪሶትስክ ወደብ 44 ሺህ ቶን ስንዴ ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ ኬንያ ተላከበሩሲያ የፌደራል የግብርና ምርቶች ደህንነት እና ጥራት ግምገማ ማዕከል የሴንት ፒተርስበርግ ቅርንጫፍ ዳይሬክተር አኒታ ሚሌኪና እንደገለጹት፣ "እ.ኤ.አ. በ2025 በቅርንጫፋችን በኩል የእህል ምርቶችን በማስገባት ኬንያ 18ኛዋ ሀገር ሆናለች፤ ከሀገራቱ መሃከል 9ኙ የአፍሪካ ሀገራት ናቸው። ይህም የአፍሪካ ሀገራት ለሩሲያ እህል ያላቸውን ፍላጎት እና በባልቲክ ባህር ወደቦች በኩል የሚደረገውን የወጪ ንግድ መስመር እድገት ያሳያል" ብለዋል። የተላከው ስንዴ የኬንያን መስፈርቶች ሙሉ በሙሉ እንደሚያሟላ የላቦራቶሪ ምርመራዎች ማረጋገጣቸውን ማዕከሉ አስታውቋል።ከምርመራው በኋላ ለጭነቱ የሙከራ ፕሮቶኮሎች፣ የዕፅዋት ጤና የምስክር ወረቀት እና የኳራንቲን የፀረ-ተባይ ማጥፊያ ሪፖርት ተሰጥቷል። በጎርጎሮሳዊያኑ 2025 ሩሲያ ከ1.8 ሚሊዮን ቶን በላይ የእህል ምርቶችን ወደ ውጭ የላከች ሲሆን፣ የስንዴ ምርቷ 78 በመቶውን (ከ1.3 ሚሊዮን ቶን በላይ) ይሸፍናል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/01/0d/2879948_112:0:689:433_1920x0_80_0_0_77da384653a33dfcf63819c1023f83f1.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
በሰሜን ምዕራብ ሩሲያ ከሚገኘው የቪሶትስክ ወደብ 44 ሺህ ቶን ስንዴ ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ ኬንያ ተላከ
19:22 13.01.2026 (የተሻሻለ: 19:24 13.01.2026) በሰሜን ምዕራብ ሩሲያ ከሚገኘው የቪሶትስክ ወደብ 44 ሺህ ቶን ስንዴ ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ ኬንያ ተላከ
በሩሲያ የፌደራል የግብርና ምርቶች ደህንነት እና ጥራት ግምገማ ማዕከል የሴንት ፒተርስበርግ ቅርንጫፍ ዳይሬክተር አኒታ ሚሌኪና እንደገለጹት፣ "እ.ኤ.አ. በ2025 በቅርንጫፋችን በኩል የእህል ምርቶችን በማስገባት ኬንያ 18ኛዋ ሀገር ሆናለች፤ ከሀገራቱ መሃከል 9ኙ የአፍሪካ ሀገራት ናቸው። ይህም የአፍሪካ ሀገራት ለሩሲያ እህል ያላቸውን ፍላጎት እና በባልቲክ ባህር ወደቦች በኩል የሚደረገውን የወጪ ንግድ መስመር እድገት ያሳያል" ብለዋል።
የተላከው ስንዴ የኬንያን መስፈርቶች ሙሉ በሙሉ እንደሚያሟላ የላቦራቶሪ ምርመራዎች ማረጋገጣቸውን ማዕከሉ አስታውቋል።
ከምርመራው በኋላ ለጭነቱ የሙከራ ፕሮቶኮሎች፣ የዕፅዋት ጤና የምስክር ወረቀት እና የኳራንቲን የፀረ-ተባይ ማጥፊያ ሪፖርት ተሰጥቷል።
በጎርጎሮሳዊያኑ 2025 ሩሲያ ከ1.8 ሚሊዮን ቶን በላይ የእህል ምርቶችን ወደ ውጭ የላከች ሲሆን፣ የስንዴ ምርቷ 78 በመቶውን (ከ1.3 ሚሊዮን ቶን በላይ) ይሸፍናል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X