ቻይና እና የአፍሪካ ሕብረት ስትራቴጂያዊ መተማመንን የሚያጠናክሩበትና ትብብርን የሚያሳድጉበት ጊዜ አሁን ነው - የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር

© telegram sputnik_ethiopiaቻይና እና የአፍሪካ ሕብረት ስትራቴጂያዊ መተማመንን የሚያጠናክሩበትና ትብብርን የሚያሳድጉበት ጊዜ አሁን ነው - የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር
ቻይና እና የአፍሪካ ሕብረት ስትራቴጂያዊ መተማመንን የሚያጠናክሩበትና ትብብርን የሚያሳድጉበት ጊዜ አሁን ነው - የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር - Sputnik አፍሪካ, 1920, 13.01.2026
ሰብስክራይብ

ቻይና እና የአፍሪካ ሕብረት ስትራቴጂያዊ መተማመንን የሚያጠናክሩበትና ትብብርን የሚያሳድጉበት ጊዜ አሁን ነው - የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር

​ ቻይና ከአፍሪካ ሀገራት ጋር በመሆን ተቋማዊ የሆኑ የትብብር መድረኮችን ለመገንባት ዝግጁ መሆኗን ዋንግ ዪ ለቻይና መገናኛ ብዙኃን ገልጸዋል።

​ቤጂንግ አፍሪካውያን እንደየፍላጎታቸው የራሳቸውን የልማት ጎዳና እንዲከተሉ፣ ህዝቦቻቸውን ተጠቃሚ እንዲያደርጉ እና ሀብቶቻቸውን ሙሉ በሙሉ እንዲጠቀሙ ለመርዳት ፈቃደኛ መሆኗንም አክለዋል።

​ ዋንግ ዪ ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ ለአፍሪካ ከፍተኛ ትኩረት እንዲሰጥ እና በአኅጉሪቱ ላይ ያለውን ኢንቨስትመንት እንዲያሳድግ አሳስበዋል።

​ሚኒስትሩ አክለውም፣ የዓለም ዘመናዊነት ሊረጋገጥ የሚችለው ቻይና እና አፍሪካ በጋራ ወደ ዘመናዊነት ሲጓዙ ብቻ ነው፤ ያለ አፍሪካ ዘመናዊነት፣ የዓለም ዘመናዊነት ሊታሰብ አይችልም ብለዋል።

​በሰው ሠራሽ አስተውሎት የበለፀገ  ምስል

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0