አፍሪካዊያን ቅኝ ገዢዎች ካመጡብን የቋንቋ ችግር ተላቅቀን በአንድነት ማሰብ አለብን - ዕውቅ ሞዴል እና ተዋናይት

ሰብስክራይብ

አፍሪካዊያን ቅኝ ገዢዎች ካመጡብን የቋንቋ ችግር ተላቅቀን በአንድነት ማሰብ አለብን - ዕውቅ ሞዴል እና ተዋናይት

ዌንዲ ፍዝዊሊያም፣ ከአኅጉሪቱ የተሰረቁ የፋሽን ሐሳቦች በሌሎች የዓለም ክፍሎች እንደ አገር በቀል የፈጠራ ውጤቶች ለገበያ ሲቀርቡ መቆየታቸውን ትገልጻለች።

እ.አ.አ የ1998 ሚስ ዩኒቨርስ አሸናፊዋ በሁሉም ዘርፎች አኅጉሪቱ ያሏትን ሐብቶች በትብብር ማልማት አንደሚገባም ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግራለች።

"አፍሪካዊያን እንደ 54 አገራት ሳይሆን እንደ አኅጉር ሁሉን አቀፍ ሆነን ማሰብ እና ቅኝ ገዢዎች ወደ አኅጉሪቱ ያመጡትን የቋንቋ ችግር መርሳት አለብን። አሁን የደች፣ የፖርቹጋልኛ አሊያም የእንግሊዘኛ ተናጋሪ አፍሪካ የሚባል የለም። ያለው አፍሪካ ነው።" ብላለች።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0