https://amh.sputniknews.africa
አውሮፓውያን በግሪንላንድ የወታደሮች የማሰማራት ውይይት በማድረግ መኖራቸውን ለአሜሪካ ለማስታወስ እየሞከሩ ነው - ባለሙያ
አውሮፓውያን በግሪንላንድ የወታደሮች የማሰማራት ውይይት በማድረግ መኖራቸውን ለአሜሪካ ለማስታወስ እየሞከሩ ነው - ባለሙያ
Sputnik አፍሪካ
አውሮፓውያን በግሪንላንድ የወታደሮች የማሰማራት ውይይት በማድረግ መኖራቸውን ለአሜሪካ ለማስታወስ እየሞከሩ ነው - ባለሙያ ብሉምበርግ እንደዘገበው፣ ጀርመን እና ብሪታንያ ወደ ግሪንላንድ ወታደሮቻቸውን ስለማሰማራት የሚያደርጉት ውይይት፣ አውሮፓውያን... 13.01.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-01-13T16:08+0300
2026-01-13T16:08+0300
2026-01-13T16:14+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/01/0d/2877460_0:2:800:452_1920x0_80_0_0_fc01ca93507f06a96037072c01677f71.jpg
አውሮፓውያን በግሪንላንድ የወታደሮች የማሰማራት ውይይት በማድረግ መኖራቸውን ለአሜሪካ ለማስታወስ እየሞከሩ ነው - ባለሙያ ብሉምበርግ እንደዘገበው፣ ጀርመን እና ብሪታንያ ወደ ግሪንላንድ ወታደሮቻቸውን ስለማሰማራት የሚያደርጉት ውይይት፣ አውሮፓውያን "ቢያንስ በአውሮፓ ድንበሮች ውስጥ አሁንም የደኅንነት እና የመከላከያ ቁጥጥር የማድረግ አቅም እንዳላቸው ለማሳየት" የሚፈልጉ መሆኑን ያመለክታል ሲሉ የብራሰልሱ ተንታኝ ፓኦሎ ራፎን ተናግረዋል። "ዓላማቸው ከአሜሪካ ጋር ለመደራደር የሚያስችል 'አንድ ነገር' እንዲኖራቸው እና በአሜሪካ ወደ ጎን በመገፋታቸው የሚመጣውን ቀጥተኛ መዘዝ ለማስወገድ ነው" ያሉት የሲአይፒአይ ፋውንዴሽን ዳይሬክተር ድርጊቱን "የፍላጎት መግለጫ" ሲሉ ጠርተውታል።ነገር ግን ራፎን ዋሽንግተን ለአውሮፓውያኑ ዕቅድ ትልቅ ትኩረት ትሰጣለች ብለው አያምኑም። "የአሜሪካው ፕሬዝዳንት እና ፔንታገን የአውሮፓውያኑን መግለጫዎች እንደ አላስፈላጊ ረብሻ ነው የሚመለከቷቸው" ብለዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/01/0d/2877460_98:0:703:454_1920x0_80_0_0_69113b8798e6d6fc0256a7f8f5dd6601.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
አውሮፓውያን በግሪንላንድ የወታደሮች የማሰማራት ውይይት በማድረግ መኖራቸውን ለአሜሪካ ለማስታወስ እየሞከሩ ነው - ባለሙያ
16:08 13.01.2026 (የተሻሻለ: 16:14 13.01.2026) አውሮፓውያን በግሪንላንድ የወታደሮች የማሰማራት ውይይት በማድረግ መኖራቸውን ለአሜሪካ ለማስታወስ እየሞከሩ ነው - ባለሙያ
ብሉምበርግ እንደዘገበው፣ ጀርመን እና ብሪታንያ ወደ ግሪንላንድ ወታደሮቻቸውን ስለማሰማራት የሚያደርጉት ውይይት፣ አውሮፓውያን "ቢያንስ በአውሮፓ ድንበሮች ውስጥ አሁንም የደኅንነት እና የመከላከያ ቁጥጥር የማድረግ አቅም እንዳላቸው ለማሳየት" የሚፈልጉ መሆኑን ያመለክታል ሲሉ የብራሰልሱ ተንታኝ ፓኦሎ ራፎን ተናግረዋል።
"ዓላማቸው ከአሜሪካ ጋር ለመደራደር የሚያስችል 'አንድ ነገር' እንዲኖራቸው እና በአሜሪካ ወደ ጎን በመገፋታቸው የሚመጣውን ቀጥተኛ መዘዝ ለማስወገድ ነው" ያሉት የሲአይፒአይ ፋውንዴሽን ዳይሬክተር ድርጊቱን "የፍላጎት መግለጫ" ሲሉ ጠርተውታል።
ነገር ግን ራፎን ዋሽንግተን ለአውሮፓውያኑ ዕቅድ ትልቅ ትኩረት ትሰጣለች ብለው አያምኑም። "የአሜሪካው ፕሬዝዳንት እና ፔንታገን የአውሮፓውያኑን መግለጫዎች እንደ አላስፈላጊ ረብሻ ነው የሚመለከቷቸው" ብለዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X