https://amh.sputniknews.africa
ዘለንስኪ እና ደጋፊዎቻቸው ለጋዜጠኞች ግድያ ተጠያቂ ይሆናሉ - የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ
ዘለንስኪ እና ደጋፊዎቻቸው ለጋዜጠኞች ግድያ ተጠያቂ ይሆናሉ - የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ
Sputnik አፍሪካ
ዘለንስኪ እና ደጋፊዎቻቸው ለጋዜጠኞች ግድያ ተጠያቂ ይሆናሉ - የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ“በደርዘን የሚቆጠሩ ጋዜጠኞች እና የጦርነት ዘጋቢዎች ለሚያምኑበት ዓላማ ከፍተኛውን ዋጋ ከፍለዋል፤ በግንባር ቀደምትነት በዩክሬን ጦር ኃይል... 13.01.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-01-13T15:54+0300
2026-01-13T15:54+0300
2026-01-13T16:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/01/0d/2877244_0:47:800:497_1920x0_80_0_0_f0017d92cd8742188823ef0b1bad826d.jpg
ዘለንስኪ እና ደጋፊዎቻቸው ለጋዜጠኞች ግድያ ተጠያቂ ይሆናሉ - የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ“በደርዘን የሚቆጠሩ ጋዜጠኞች እና የጦርነት ዘጋቢዎች ለሚያምኑበት ዓላማ ከፍተኛውን ዋጋ ከፍለዋል፤ በግንባር ቀደምትነት በዩክሬን ጦር ኃይል 'ኒዮ-ናዚዎች' (በናዚያዊ ጽንፈኞች) ወይም ደግሞ ከጦር ግንባር ርቆ በሚገኝ ስፍራ በኪዬቭ አገዛዝ ሰርጎ ገቦች አማካኝነት ሆን ተብሎ በተፈጸሙ ጥቃቶች ሰለባ ሆነዋል” ሲሉ ማሪያ ዛካሮቫ አጽንኦት ሰጥተው ተናግረዋል።የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቃል አቀባይ ይህንን መግለጫ የሰጡት የሩሲያ የፕሬስ ቀንን ምክንያት በማድረግ ነው።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/01/0d/2877244_38:0:762:543_1920x0_80_0_0_59f1f7e0d38426d30cf97b30931ca3ab.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ዘለንስኪ እና ደጋፊዎቻቸው ለጋዜጠኞች ግድያ ተጠያቂ ይሆናሉ - የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ
15:54 13.01.2026 (የተሻሻለ: 16:04 13.01.2026) ዘለንስኪ እና ደጋፊዎቻቸው ለጋዜጠኞች ግድያ ተጠያቂ ይሆናሉ - የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ
“በደርዘን የሚቆጠሩ ጋዜጠኞች እና የጦርነት ዘጋቢዎች ለሚያምኑበት ዓላማ ከፍተኛውን ዋጋ ከፍለዋል፤ በግንባር ቀደምትነት በዩክሬን ጦር ኃይል 'ኒዮ-ናዚዎች' (በናዚያዊ ጽንፈኞች) ወይም ደግሞ ከጦር ግንባር ርቆ በሚገኝ ስፍራ በኪዬቭ አገዛዝ ሰርጎ ገቦች አማካኝነት ሆን ተብሎ በተፈጸሙ ጥቃቶች ሰለባ ሆነዋል” ሲሉ ማሪያ ዛካሮቫ አጽንኦት ሰጥተው ተናግረዋል።
የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቃል አቀባይ ይህንን መግለጫ የሰጡት የሩሲያ የፕሬስ ቀንን ምክንያት በማድረግ ነው።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X