የኪዬቭ አገዛዝ የሚፈጽመው ማንኛውም የጠብ አጫሪነት ድርጊት "ምላሽ ይኖረዋል" - በተመድ የሩሲያ መልዕክተኛ

ሰብስክራይብ

የኪዬቭ አገዛዝ የሚፈጽመው ማንኛውም የጠብ አጫሪነት ድርጊት "ምላሽ ይኖረዋል"  - በተመድ የሩሲያ መልዕክተኛ

ዘለንስኪ ወደ ልቦናቸው እስኪመለስ ድረስ ሞስኮ ጉዳዮቹን በኃይል እንደምትፈታ በተባበሩት መንግሥታት የሩሲያ ቋሚ ተወካይ ቫሲሊ ኔቤንዚያ ገልጸዋል።

ቤንዚያ በመግለጫቸው ያነሷቸው ተጨማሪ ሐሳቦች፦

ከዘለንስኪ ጋር ድርድር የሚካሄዱባቸው ሁኔታዎች ከቀን ወደ ቀን እየባሱ ይሄዳሉ፡፡

ዩክሬን ሆን ብላ በሩሲያ ውስጥ መሠረተ ልማቶችን እና ሲቪሎችን ኢላማ እያደረገች ነው፡፡

ዩክሬን በሄርሶን ክልል ኮርሊ ውስጥ የፈጸመችው ጥቃት በተለየ ሁኔታ ጭካኔ የተሞላበት ነው።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0