https://amh.sputniknews.africa
በደርዘን የሚቆጠሩ ባለትራክተር አርሶ አደሮች የሜርኮሱር የንግድ ስምምነት በመቃወም ፓሪስን አጥለቀለቋት
በደርዘን የሚቆጠሩ ባለትራክተር አርሶ አደሮች የሜርኮሱር የንግድ ስምምነት በመቃወም ፓሪስን አጥለቀለቋት
Sputnik አፍሪካ
በደርዘን የሚቆጠሩ ባለትራክተር አርሶ አደሮች የሜርኮሱር የንግድ ስምምነት በመቃወም ፓሪስን አጥለቀለቋት የመጀመሪያዎቹ ትራክተሮች በፖሊስ ታጅበው ዛሬ ማለዳ ፓሪስ የደረሱ ሲሆን፣ ባለሥልጣናት በአጠቃላይ ከ300 በላይ ተሽከርካሪዎች ይመጣሉ ብለው... 13.01.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-01-13T12:35+0300
2026-01-13T12:35+0300
2026-01-13T12:44+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/01/0d/2873406_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_d33db23a1fc2f8c8bc197fca7d0797ac.jpg
በደርዘን የሚቆጠሩ ባለትራክተር አርሶ አደሮች የሜርኮሱር የንግድ ስምምነት በመቃወም ፓሪስን አጥለቀለቋት የመጀመሪያዎቹ ትራክተሮች በፖሊስ ታጅበው ዛሬ ማለዳ ፓሪስ የደረሱ ሲሆን፣ ባለሥልጣናት በአጠቃላይ ከ300 በላይ ተሽከርካሪዎች ይመጣሉ ብለው ይጠብቃሉ።ይህ የገበሬዎች ተቃውሞ በመጪው ዓርብ ይፈረማል ተብሎ በሚጠበቀው የአውሮፓ ሕብረት-ሜርኮሱር የንግድ ስምምነት (አርጄንቲና፣ ብራዚል፣ ፓራጓይ እና ዩራጓይ ያካተተ የንግድ ቀጣና) በመቃወም የተደረገ ቀጥተኛ እርምጃ ነው። ገበሬዎቹ ስምምነቱ ገበያውን በርካሽ የውጭ ምርቶች እንደሚያጥለቀልቀውና ኑሯቸውን አደጋ ላይ እንደሚጥለው ገልጸዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
በደርዘን የሚቆጠሩ ባለትራክተር አርሶ አደሮች የሜርኮሱር የንግድ ስምምነት በመቃወም ፓሪስን አጥለቀለቋት
Sputnik አፍሪካ
በደርዘን የሚቆጠሩ ባለትራክተር አርሶ አደሮች የሜርኮሱር የንግድ ስምምነት በመቃወም ፓሪስን አጥለቀለቋት
2026-01-13T12:35+0300
true
PT1S

https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/01/0d/2873406_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_03e33e2801d5af7b47e7cb2f074e2049.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia