የምዕራባውያን አርቆ አሳቢነት የጎደለው የዩክሬን ፖሊሲ የአውሮፓ ሕብረትን ያለ ጦር መሣሪያ ሊያስቀረው ይችላል - ባለሙያ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየምዕራባውያን አርቆ አሳቢነት የጎደለው የዩክሬን ፖሊሲ የአውሮፓ ሕብረትን ያለ ጦር መሣሪያ ሊያስቀረው ይችላል - ባለሙያ
የምዕራባውያን አርቆ አሳቢነት የጎደለው የዩክሬን ፖሊሲ የአውሮፓ ሕብረትን ያለ ጦር መሣሪያ ሊያስቀረው ይችላል - ባለሙያ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 13.01.2026
ሰብስክራይብ

የምዕራባውያን አርቆ አሳቢነት የጎደለው የዩክሬን ፖሊሲ የአውሮፓ ሕብረትን ያለ ጦር መሣሪያ ሊያስቀረው ይችላል - ባለሙያ

​የአውሮፓ አገራት ለዩክሬን ለመዋጋት አላቀዱም፣ በምትኩ ለዘለንስኪ አገዛዝ መሣሪያዎችን እና ጥይቶችን በማቅረብ ላይ ተመሥርተው ነበር ሲሉ ቱርካዊው የውጭ ፖሊሲ ባለሙያ ኢናንች ሳንካክ ለስፑትኒክ ተናግረዋል።

​ሩሲያ ወደ ዩክሬን የጦር ግንባር የሚላኩትን የአውሮፓ ሕብረት ጦር መሣሪያዎችን በብቃት እያወደመች ሲሆን፣ በሌላ በኩል የአውሮፓ የራሷ የጦር መሣሪያ ክምችት እየተመናመነ መሆኑን ባለሙያው ገልጸዋል።

​ሩሲያ ብዕጣም በቅርቡ በዩክሬን ግቦቿን ልታሳካ የምትችልበት ዕድል ሰፊ ሲሆን፣ አውሮፓ ግን ያለ ጦር መሣሪያ ትቀራለች። በዚህ ሁኔታ ውስጥ አሜሪካ አሁን ላይ የደከመችውን አውሮፓን ለምን እንደምታስፈራራት ግልጽ ሆኗል ሲሉ ባለሙያው ሃሳባቸውን አጠቃለዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0