ከ1,000 በላይ አዳዲስ እና የተሻሻሉ ወታደራዊ መሣሪያዎች በልዩ ወታደራዊ ዘመቻው ላይ ተሞክረዋል ሲሉ የሩሲያ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ገለጹ

ሰብስክራይብ

ከ1,000 በላይ አዳዲስ እና የተሻሻሉ ወታደራዊ መሣሪያዎች በልዩ ወታደራዊ ዘመቻው ላይ ተሞክረዋል ሲሉ የሩሲያ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ገለጹ

ዴኒስ ማንቱሮቭ ከፕሬዝዳንት ፑቲን ጋር ባደረጉት ስብሰባ ላይ ያነሷቸው ተጨማሪ ነጥቦች፦

ሩሲያ ክብረ ወሰን የሰበረ የወታደራዊ ቁሳቁሶች የወጪ ንግድ አላት፤ ይህም 70 ቢሊዮን ዶላር ነው፡፡

የጠፈር ኢንዱስትሪ ኩባንያዎች የገቢ ዕድገት 10 በመቶ አድጓል፡፡

የሩሲያ የምሕዋር ሳተላይቶች ብዛት ከ288 ወደ 300 አድጓል፤

አንጋራ-ኤ5 የተሰኘው ሮኬት ለመጀመሪያ ጊዜ ከሀገሪቱ የፕሌሴትስክ ኮስሞድሮም (ሮኬት ማስወንጨፊያ) የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር ሳተላይትን ወደ ጂኦስቴሽነሪ ምሕዋር አስወንጭፏል፤ ቀደም ሲል ይህንን ማድረግ የሚቻለው በካዛክስታን ከሚገኘው ባይኮኑር ብቻ ነበር።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0