https://amh.sputniknews.africa
ስፑትኒክ አፍሪካ ለኢትዮ-ሩሲያ ሁለንተናዊ ግንኙነት መጠናከር ወሳኝ ሚናይጫወታል - አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ
ስፑትኒክ አፍሪካ ለኢትዮ-ሩሲያ ሁለንተናዊ ግንኙነት መጠናከር ወሳኝ ሚናይጫወታል - አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ
Sputnik አፍሪካ
ስፑትኒክ አፍሪካ ለኢትዮ-ሩሲያ ሁለንተናዊ ግንኙነት መጠናከር ወሳኝ ሚናይጫወታል - አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ የቀድሞ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታው፣ ስፑትኒክ አገራቱ ያላቸውን የታሪክ፣ የባህል፣ የፖለቲካ፣ የኢኮኖሚ እና የሕዝብ ለሕዝብ ግንኙነት ይበልጥ... 12.01.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-01-12T20:25+0300
2026-01-12T20:25+0300
2026-01-12T20:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/01/0c/2870889_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_9315fe03fbd296df2411a59f85f380f3.jpg
ስፑትኒክ አፍሪካ ለኢትዮ-ሩሲያ ሁለንተናዊ ግንኙነት መጠናከር ወሳኝ ሚናይጫወታል - አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ የቀድሞ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታው፣ ስፑትኒክ አገራቱ ያላቸውን የታሪክ፣ የባህል፣ የፖለቲካ፣ የኢኮኖሚ እና የሕዝብ ለሕዝብ ግንኙነት ይበልጥ ለማጠናከር ድልድይ ሆኖ እንደሚያገለግል ተናግረዋል። "ስፑትኒክ አፍሪካ የእኛን ማንነት ለሩሲያውያን ለማሳወቅ እንዲሁም እኛም ስለ ሩሲያውያን ይበልጥ እንድናውቅ ያግዛል። ሚዲያው ያለ ጥርጥር የባህል ዲፕሎማሲን ለማጠናከርም ወሳኝ ሚና ይጫወታል።" ብለዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ስፑትኒክ አፍሪካ ለኢትዮ-ሩሲያ ሁለንተናዊ ግንኙነት መጠናከር ወሳኝ ሚናይጫወታል - አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ
Sputnik አፍሪካ
ስፑትኒክ አፍሪካ ለኢትዮ-ሩሲያ ሁለንተናዊ ግንኙነት መጠናከር ወሳኝ ሚናይጫወታል - አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ
2026-01-12T20:25+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/01/0c/2870889_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_281e19f3ece9793bef1ea3717930c288.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ስፑትኒክ አፍሪካ ለኢትዮ-ሩሲያ ሁለንተናዊ ግንኙነት መጠናከር ወሳኝ ሚናይጫወታል - አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ
20:25 12.01.2026 (የተሻሻለ: 20:34 12.01.2026) ስፑትኒክ አፍሪካ ለኢትዮ-ሩሲያ ሁለንተናዊ ግንኙነት መጠናከር ወሳኝ ሚናይጫወታል - አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ
የቀድሞ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታው፣ ስፑትኒክ አገራቱ ያላቸውን የታሪክ፣ የባህል፣ የፖለቲካ፣ የኢኮኖሚ እና የሕዝብ ለሕዝብ ግንኙነት ይበልጥ ለማጠናከር ድልድይ ሆኖ እንደሚያገለግል ተናግረዋል።
"ስፑትኒክ አፍሪካ የእኛን ማንነት ለሩሲያውያን ለማሳወቅ እንዲሁም እኛም ስለ ሩሲያውያን ይበልጥ እንድናውቅ ያግዛል። ሚዲያው ያለ ጥርጥር የባህል ዲፕሎማሲን ለማጠናከርም ወሳኝ ሚና ይጫወታል።" ብለዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X