የሩሲያ የፀጥታው ምክር ቤት ዋና ፀሐፊ ሾይጉ ከኢራኑ አቻቸው አሊ ላሪጃኒ ጋር ተወያዩ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየሩሲያ የፀጥታው ምክር ቤት ዋና ፀሐፊ ሾይጉ ከኢራኑ አቻቸው አሊ ላሪጃኒ ጋር ተወያዩ
የሩሲያ የፀጥታው ምክር ቤት ዋና ፀሐፊ ሾይጉ ከኢራኑ አቻቸው አሊ ላሪጃኒ ጋር ተወያዩ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 12.01.2026
ሰብስክራይብ

የሩሲያ የፀጥታው ምክር ቤት ዋና ፀሐፊ ሾይጉ ከኢራኑ አቻቸው አሊ ላሪጃኒ ጋር ተወያዩ

ሾይጉ የኢራን የውስጥ ጉዳይ ላይ ጣልቃ ለመግባት የውጭ ኃይሎች ያደረጉትን የቅርብ ጊዜ ሙከራ በጽኑ አውግዘዋል፡፡ ባለመረጋጋቱ ምክንያት ሰለባ ለሆኑትም ሐዘናቸውን ገልፀዋል፡፡

በሁለቱ ሀገራት ሁለንተናዊ የስትራቴጂክ አጋርነት ስምምነት ላይ የተመሠረተ የሁለትዮሽ ትብብር ለማዳበር ያላቸውን ዝግጁነትም አስታውቀዋል፡፡

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0