ባህል እና እሴታችንን ለዓለም ማሳየት ከምንችልባቸው ታላላቅ ሐሳቦች ጋር መምጣት አለብን - ስለሺ ደምሴ

ሰብስክራይብ

ባህል እና እሴታችንን ለዓለም ማሳየት ከምንችልባቸው ታላላቅ ሐሳቦች ጋር መምጣት አለብን - ስለሺ ደምሴ

አንጋፋው ሙዚቀኛ ስለሺ ደምሴ (ጋሽ አበራ ሞላ) ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር በነበረው ቆይታ፣ የኪነ ጥበብ እና ሥነ ጥበብ ባለሙያዎች ኢትዮጵያ ያሏት ቱባ ሐብቶች በዓለም መድረክ ተገቢውን ትኩረት እንዲያገኙ ይበልጥ ሊሰሩ እንደሚገባ ተናግሯዋል።

"ልናሳየው የምንችለው ሰፊ የባህል ሐብት አለን። ይህን ሐብት ዐይነ ግቡ በሆነ መንገድ ለዓለም ማድረስ የሚያስችሉ አይነተኛ ስልቶችንም መጠቀም አለብን።" ብሏል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0