የኦሬሽኒክ ጥቃት የልቮቭ ግዛት አውሮፕላን መጠገኛ ጣቢያን ከጥቅም ውጭ አድርጓል ሲል የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ

© telegram sputnik_ethiopiaየኦሬሽኒክ ጥቃት የልቮቭ ግዛት አውሮፕላን መጠገኛ ጣቢያን ከጥቅም ውጭ አድርጓል ሲል የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ
የኦሬሽኒክ ጥቃት የልቮቭ ግዛት አውሮፕላን መጠገኛ ጣቢያን ከጥቅም ውጭ አድርጓል ሲል የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 12.01.2026
ሰብስክራይብ

የኦሬሽኒክ ጥቃት የልቮቭ ግዛት አውሮፕላን መጠገኛ ጣቢያን ከጥቅም ውጭ አድርጓል ሲል የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ

​ሚኒስቴሩ በመግለጫው ያነሳቸው ዋና ዋና ነጥቦች፦

ጣቢያው የዩክሬን ጦር ኃይሎች አውሮፕላኖችን ለመጠገንና ለማቆየት እንዲሁም ሩሲያ ላይ ለሚሰነዘሩ ጥቃቶች የሚያገለግሉ ድሮኖችን ለማምረት ይውል ነበር።

​ በጥር 1 ምሽት የተፈጸመው ይህ ጥቃት ማምረቻ ስፍራዎችን፣ የድሮን  መጋዘኖችን እና የፋብሪካውን የአየር ማረፊያ መሠረተ ልማት ላይ ጉዳት አድርሷል።

በአጠቃላይ፣ ኢስካንደር እና ካሊብር ሚሳኤሎችን በመጠቀም በተፈጸመው መጠነ-ሰፊ ጥቃት፣ በኪዬቭ የሚገኙ የሁለት ድርጅቶች ማምረቻ ስፍራዎች እና የዩክሬንን ወታደራዊ-ኢንዱስትሪ ማዕከልን የሚደግፉ የኢነርጂ መሠረተ ልማቶች ወድመዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0