ከሩሲያ የተገኘችው የአቢሲኒያ የድመት ዝርያ የ2025 እጅግ ውብ ድመት በመባል በዓለም የድመት ፌዴሬሽን ተሰየመች

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱከሩሲያ የተገኘችው የአቢሲኒያ የድመት ዝርያ የ2025 እጅግ ውብ ድመት በመባል በዓለም የድመት ፌዴሬሽን ተሰየመች
ከሩሲያ የተገኘችው የአቢሲኒያ የድመት ዝርያ የ2025 እጅግ ውብ ድመት በመባል በዓለም የድመት ፌዴሬሽን ተሰየመች - Sputnik አፍሪካ, 1920, 12.01.2026
ሰብስክራይብ

ከሩሲያ የተገኘችው የአቢሲኒያ የድመት ዝርያ የ2025 እጅግ ውብ ድመት በመባል በዓለም የድመት ፌዴሬሽን ተሰየመች 

"ዳርለን ፍሌር ዳልሞር ብላክ" የተባለችው የአስራ ስምንት ወር እድሜ ያላት ድመት፣ ባለፈው የጎርጎሮሳውያኑ ዓመት በ43 የውድድር ትርኢቶች ላይ ተሳትፋ ከፍተኛውን ነጥብ አግኝታለች።

አሸናፊዋ ከ1 ሺህ 500 ተሳታፊዎች መካከል ከ19 ሺህ 700 በላይ ነጥብ አስመዝግባለች።

በደረጃው ከፍተኛ 10 ውስጥ ከሚገኙ ድመቶች አራቱ ከሩሲያ የመጡ ናቸው።

የዚህ ድመቶች ዝርያ ለመጀመሪያ ጊዜ በእንግሊዝ ውስጥ የታዩት ስማቸውን ካገኙባት አቢሲኒያ (ኢትዮጵያ) በተወስዱበት ጊዜ ነው ተብሎ ይታመናል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
ከሩሲያ የተገኘችው የአቢሲኒያ የድመት ዝርያ የ2025 እጅግ ውብ ድመት በመባል በዓለም የድመት ፌዴሬሽን ተሰየመች - Sputnik አፍሪካ
1/2
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
ከሩሲያ የተገኘችው የአቢሲኒያ የድመት ዝርያ የ2025 እጅግ ውብ ድመት በመባል በዓለም የድመት ፌዴሬሽን ተሰየመች - Sputnik አፍሪካ
2/2
1/2
2/2
አዳዲስ ዜናዎች
0