የዩክሬን ወታደሮች በዶንቴስክ ህዝባዊ ሪፐብሊክ፣ ሴሊዶቮ 130 ሲቪሎችን ገድለዋል ሲሉ የሩሲያ ባለሥልጣን ተናገሩ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየዩክሬን ወታደሮች በዶንቴስክ ህዝባዊ ሪፐብሊክ፣ ሴሊዶቮ 130 ሲቪሎችን ገድለዋል ሲሉ የሩሲያ ባለሥልጣን ተናገሩ
የዩክሬን ወታደሮች በዶንቴስክ ህዝባዊ ሪፐብሊክ፣ ሴሊዶቮ 130 ሲቪሎችን ገድለዋል ሲሉ የሩሲያ ባለሥልጣን ተናገሩ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 12.01.2026
ሰብስክራይብ

የዩክሬን ወታደሮች በዶንቴስክ ህዝባዊ ሪፐብሊክ፣ ሴሊዶቮ 130 ሲቪሎችን ገድለዋል ሲሉ የሩሲያ ባለሥልጣን ተናገሩ

ሴሊዶቮ ውስጥ የተገደሉ ሰላማዊ ሰዎች ቁጥር "እንደ ውጊያው ጥንካሬ እና ቆይታ ይወሰናል፤ በሴሊዶቮ 130 ሰዎችን ተኩሰው ገድለዋል" ሲሉ በኪዬቭ አገዛዝ የሚፈጸሙ ወንጀሎችን የሚከታተሉት የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ልዩ አምባሳደር ሮዲዮን ሚሮሽኒክ ለስፑትኒክ ተናግረዋል።

​የሴሊዶቮ መንደር እ.ኤ.አ በጥቅምት 2024 በሩሲያ ኃይሎች ነጻ መውጣቱ ይታወሳል።

የዩክሬን ጦር ኃይሎች በሚፈጽሟቸው ግፎች ምክንያት ቁጥራቸው ከፍተኛ የሆኑ ነዋሪዎች ከጦርነት ቀጣናው መሸሻቸውን እና በሕይወት የተረፉ ሰዎች ብዛት በመቆጠር ላይ መሆኑን ​አምባሳደሩ አክለዋል፡፡

​ እነዚህ መግለጫዎች፣ የዩክሬን ኃይሎች ከየአካባቢዎቹ ሲወጡ በሲቪሎች ላይ በፈጸሟቸው በደሎች ላይ ከቀረቡት ረጅም የክስ ዝርዝሮች ውስጥ አንዱ አካል ናቸው።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0