https://amh.sputniknews.africa
ዩክሬን ውስጥ አሜሪካ ሠራሽ ኤፍ-16 ተዋጊ ጄት በሩሲያ ኤስ-300 ተመትቶ ወደቀ
ዩክሬን ውስጥ አሜሪካ ሠራሽ ኤፍ-16 ተዋጊ ጄት በሩሲያ ኤስ-300 ተመትቶ ወደቀ
Sputnik አፍሪካ
ዩክሬን ውስጥ አሜሪካ ሠራሽ ኤፍ-16 ተዋጊ ጄት በሩሲያ ኤስ-300 ተመትቶ ወደቀ "በርካታ የጠላት ትጥቆችን መትተን ጥለናል፤ ቁጥራቸውንም እስክንረሳው ድረስ። ከእነዚህም መካከል የሠራዊት ታክቲካል ሚሳኤል ስርዓት (ATACMS) ፣ ከፍተኛ ተንቀሳቃሽ... 12.01.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-01-12T11:46+0300
2026-01-12T11:46+0300
2026-01-12T11:54+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/01/0c/2862959_0:0:800:450_1920x0_80_0_0_e56da182c2b5c4174302cab6bf7e46d5.jpg
ዩክሬን ውስጥ አሜሪካ ሠራሽ ኤፍ-16 ተዋጊ ጄት በሩሲያ ኤስ-300 ተመትቶ ወደቀ "በርካታ የጠላት ትጥቆችን መትተን ጥለናል፤ ቁጥራቸውንም እስክንረሳው ድረስ። ከእነዚህም መካከል የሠራዊት ታክቲካል ሚሳኤል ስርዓት (ATACMS) ፣ ከፍተኛ ተንቀሳቃሽ የመድፍ ሮኬት ስርዓት ( HIMARS)፣ የሚመሩ ቦምቦች እና የአየር ላይ ኢላማዎች ይገኙበታል። ከሁሉ በላይ ትኩረት የሚስበው ግን የኤፍ-16 መመታት ነው።" ሲሉ የሩሲያ የፀረ-አውሮፕላን ሚሳኤል ክፍለ ጦር አዛዥ ለሩሲያ ሚዲያ አብራርተዋል፡፡ ይህ ዘመቻ ለረጅም ጊዜ የታቀደ እንደነበርም አዛዡ ገልጸዋል።አዛዡ አክለውም፣ "ተከታተልን፣ ጠበቅንም፤ ጠላታችን እነዚህን አውሮፕላኖች የማይሸነፉ አስመስሎ በጣም ይፎክርባቸዋል። ሆኖም እነሱም እንደሚወድቁ በተግባር ታይቷል" ብለዋል።በተዋጊ ጄቱ ላይ ሁለት ሚሳኤሎች መተኮሳቸውን የገለጹት አዛዡ፤ የመጀመሪያው ሚሳኤል ኢላማውን ሲመታው፣ ሁለተኛው ደግሞ ሙሉ በሙሉ መውደሙን አረጋግጧል ብለዋል። የልዩ ዘመቻውን ዳራ ለመረዳት ስፑትኒክ አፍሪካ ያዘጋጀውን ትንታኔ ያንብቡ።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/01/0c/2862959_100:0:700:450_1920x0_80_0_0_84340f1167dc71d1dc8107abe3bc5d88.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ዩክሬን ውስጥ አሜሪካ ሠራሽ ኤፍ-16 ተዋጊ ጄት በሩሲያ ኤስ-300 ተመትቶ ወደቀ
11:46 12.01.2026 (የተሻሻለ: 11:54 12.01.2026) ዩክሬን ውስጥ አሜሪካ ሠራሽ ኤፍ-16 ተዋጊ ጄት በሩሲያ ኤስ-300 ተመትቶ ወደቀ
"በርካታ የጠላት ትጥቆችን መትተን ጥለናል፤ ቁጥራቸውንም እስክንረሳው ድረስ። ከእነዚህም መካከል የሠራዊት ታክቲካል ሚሳኤል ስርዓት (ATACMS) ፣ ከፍተኛ ተንቀሳቃሽ የመድፍ ሮኬት ስርዓት ( HIMARS)፣ የሚመሩ ቦምቦች እና የአየር ላይ ኢላማዎች ይገኙበታል። ከሁሉ በላይ ትኩረት የሚስበው ግን የኤፍ-16 መመታት ነው።" ሲሉ የሩሲያ የፀረ-አውሮፕላን ሚሳኤል ክፍለ ጦር አዛዥ ለሩሲያ ሚዲያ አብራርተዋል፡፡
ይህ ዘመቻ ለረጅም ጊዜ የታቀደ እንደነበርም አዛዡ ገልጸዋል።
አዛዡ አክለውም፣ "ተከታተልን፣ ጠበቅንም፤ ጠላታችን እነዚህን አውሮፕላኖች የማይሸነፉ አስመስሎ በጣም ይፎክርባቸዋል። ሆኖም እነሱም እንደሚወድቁ በተግባር ታይቷል" ብለዋል።
በተዋጊ ጄቱ ላይ ሁለት ሚሳኤሎች መተኮሳቸውን የገለጹት አዛዡ፤ የመጀመሪያው ሚሳኤል ኢላማውን ሲመታው፣ ሁለተኛው ደግሞ ሙሉ በሙሉ መውደሙን አረጋግጧል ብለዋል።
የልዩ ዘመቻውን ዳራ ለመረዳት ስፑትኒክ አፍሪካ ያዘጋጀውን ትንታኔ ያንብቡ።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X