ሃማስ የጋዛን አስተዳደር ለገለልተኛ የባለሙያዎች አካል አሳልፎ ለመስጠት መወሰኑን አረጋገጠ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱሃማስ የጋዛን አስተዳደር ለገለልተኛ የባለሙያዎች አካል አሳልፎ ለመስጠት መወሰኑን አረጋገጠ
ሃማስ የጋዛን አስተዳደር ለገለልተኛ የባለሙያዎች አካል አሳልፎ ለመስጠት መወሰኑን አረጋገጠ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 12.01.2026
ሰብስክራይብ

ሃማስ የጋዛን አስተዳደር ለገለልተኛ የባለሙያዎች አካል አሳልፎ ለመስጠት መወሰኑን አረጋገጠ

​የንቅናቄው ቃል አቀባይ ሃዘም ቃሴም እንደገለጹት፣ ሁሉም የመንግሥት ተቋማት የየዘርፉን ሥልጣን ሙሉ በሙሉ ለገለልተኛ የፍልስጤም ባለሙያዎች (ቴክኖክራት) አስተዳደር ለማስረከብ እንዲዘጋጁ መመሪያ ተሰጥቷቸዋል።

​ይህ የባለሙያዎች አስተዳደር ምሥረታ በሻርም ኤል-ሼክ የተደረሰው የጋዛ ስምምነት ሁለተኛ ምዕራፍ አካል ነው። በትራምፕ ዕቅድ መሠረት ስምምነቱ የእስራኤልን ጦር ማስወጣት እና ዓለም አቀፍ የሰላም አስከባሪ ኃይል ማሰማራትንም ያካትታል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0