#viral | በጣሊያን በኃይለኛ ንፋስ ሳቢያ የተገነደሰ የዘንባባ ዛፍ በሚንቀሳቀስ መኪና ላይ ወደቀ

ሰብስክራይብ

#viral | በጣሊያን በኃይለኛ ንፋስ ሳቢያ የተገነደሰ የዘንባባ ዛፍ በሚንቀሳቀስ መኪና ላይ ወደቀ

ዛፉ ሲወድቅ በመንገዱ ሲያልፍ የነበረን እግረኛ በተዓምር ስቶት ግለሰቡ ምንም ጉዳት እንዳልደረሰበት መገናኛ ብዙኃን ዘግበዋል። በመኪናው ውስጥ የነበሩት ሰዎች ቀላል ጉዳት የደረሰባቸው ሲሆን መኪናው ግን በከፊል ወድሟል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0