https://amh.sputniknews.africa
የኒጀር የሀገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስቴር ሕግ ጥሰዋል የተባሉ በመቶዎች የሚቆጠሩ መንግሥታዊ ያልሆኑ ድርጅቶችን አከሠመ
የኒጀር የሀገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስቴር ሕግ ጥሰዋል የተባሉ በመቶዎች የሚቆጠሩ መንግሥታዊ ያልሆኑ ድርጅቶችን አከሠመ
Sputnik አፍሪካ
የኒጀር የሀገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስቴር ሕግ ጥሰዋል የተባሉ በመቶዎች የሚቆጠሩ መንግሥታዊ ያልሆኑ ድርጅቶችን አከሠመ ድርጅቶቹ በተለይም የፋይናንስ መግለጫዎችን ባለማቅረብ የተቀመጡ የቁጥጥር መስፈርቶችን ባለማሟላታቸው እንደከሠሙ የአካባቢው መገናኛ ብዙኃን... 11.01.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-01-11T19:37+0300
2026-01-11T19:37+0300
2026-01-11T19:44+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/01/0b/2859791_0:175:800:625_1920x0_80_0_0_6b4139021f1f348ece1a6ff9bf1b675e.jpg
የኒጀር የሀገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስቴር ሕግ ጥሰዋል የተባሉ በመቶዎች የሚቆጠሩ መንግሥታዊ ያልሆኑ ድርጅቶችን አከሠመ ድርጅቶቹ በተለይም የፋይናንስ መግለጫዎችን ባለማቅረብ የተቀመጡ የቁጥጥር መስፈርቶችን ባለማሟላታቸው እንደከሠሙ የአካባቢው መገናኛ ብዙኃን የሚኒስቴሩን ውሳኔ በመጥቀስ ዘግበዋል።"በሀገር አቀፍ ደረጃ ከተመዘገቡት ከ3 ሺህ በላይ ድርጅቶች መካከል፤ 1,684 የሀገር ውስጥ እና 125 ዓለም አቀፍ መንግሥታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች ብቻ የሕግ ተገዢ ሆነው ተገኝተዋል። በመሆኑም እነዚህ ድርጅቶች ብቻ ሥራቸውን እንዲቀጥሉ በሕግ ተፈቅዶላቸዋል።"በሰው ሠራሽ አስተውህሎት የበለፀገ ምሥልበእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/01/0b/2859791_0:100:800:700_1920x0_80_0_0_5e691993ae8e5170eac7b32b32fe45a0.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የኒጀር የሀገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስቴር ሕግ ጥሰዋል የተባሉ በመቶዎች የሚቆጠሩ መንግሥታዊ ያልሆኑ ድርጅቶችን አከሠመ
19:37 11.01.2026 (የተሻሻለ: 19:44 11.01.2026) የኒጀር የሀገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስቴር ሕግ ጥሰዋል የተባሉ በመቶዎች የሚቆጠሩ መንግሥታዊ ያልሆኑ ድርጅቶችን አከሠመ
ድርጅቶቹ በተለይም የፋይናንስ መግለጫዎችን ባለማቅረብ የተቀመጡ የቁጥጥር መስፈርቶችን ባለማሟላታቸው እንደከሠሙ የአካባቢው መገናኛ ብዙኃን የሚኒስቴሩን ውሳኔ በመጥቀስ ዘግበዋል።
"በሀገር አቀፍ ደረጃ ከተመዘገቡት ከ3 ሺህ በላይ ድርጅቶች መካከል፤ 1,684 የሀገር ውስጥ እና 125 ዓለም አቀፍ መንግሥታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች ብቻ የሕግ ተገዢ ሆነው ተገኝተዋል። በመሆኑም እነዚህ ድርጅቶች ብቻ ሥራቸውን እንዲቀጥሉ በሕግ ተፈቅዶላቸዋል።"
በሰው ሠራሽ አስተውህሎት የበለፀገ ምሥል
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X